ብፁዕ አቡነ ሩፋኤል ብፁዕ አቡነ ሩፋኤል
1.የጋምቤላ ክልል
2. የቄሌም ወለጋ
3. የምዕራብ ወለጋ
4.የሆሮ ጉዱሩ ወለጋ
5.የምስራቅ ወለጋ
6. ቤኒሻንጉል አሶሳ እና
7.የደቡብ ሱዳን አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
8.የቅዱስ ሲኖዶስ አባል
9.የሰላም አምባሳደር
10.የክልሉ የሃይማኖት ተቋማት ስብሳቢ
በምዕራብ እና ምሥራቅ ወለጋ እንዲሁም ሆረ ጉድሩ የነበራቸውን ሐዋርያዊ አገልግሎት በማጠናቀቅ ጋምቤላ መግባታቸውን የጋምቤላ ሀገረ ስብከት አስታወቀ።
⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳
ክፉ ሰዎች ለስራቸው ሽፋን መልካም ቃላትን ሲጠቀሙ፣አድማጭ የሰዎቹን ማንነት እያወቀ ስለእነሱ የሚነገሩ መላካሞቹን ቃላት ሲሰማ ከቃላቱ ነባር ፍቺ ይልቅ ስራቸው ቀድሞ እየተደቀነበት ቃላቱን ወደ መጠየፍ መግባቱ የተለመደ ነው። የኛው ቤት የገጽታ architects በጎ ድርጊት የሚያመለክቱ፤
ነባር እና ቅዱስ ስራን ገላጭ ቃላትን እንደ ቤተመንግሥት ሰዎች ላልተገባ ለማይመጥን ስራ በመስጠት ቃላቶቹን እያስጠመዱዋቸው ይመርለኛል።
በዚህ መልኩ ዜና እና ዘገባዎች ሲሰሩ በአድማጩ ውስጥ የሚፈጠረው የተገላበጠ ስሜትን ለማወቅ በቀላሉ የቤተመንግሥት እና የቤተክህነት ሰዎችን ስም ወይም ቅጽል ማድመጥ በቂ ነው። እገሌ ብሎ ማንሳት ካስፈለገ ለዚህ ምሳሌ ከሚሆኑ በእረኝነት ኮታ ካሉ ሰዎች አንዱ አቡነ ሩፋኤል ናቸው።የሳቸውን ስም የሚሰማ ሰው በጎ ስሜት እና ሀሳብ እንደማይመጣበት https://www.facebook.com/100064458415522/posts/998324382326166/ በዚህ ሊንክ በመግባት የተሰጡ አስተያየቶችን መመልከት በቂ ነው።
ምንም ላትፈጥሩ በጎ ቃላቶቻችንን አታባክኑብን ‼
ባቲ