በ21ኛ ክ/ዘመን አለም የዘነጋው የሊቢያው ገሐነም!
ሊቢያ ውስጥ ያለው እውነታ ይህ ነው። ይህን ድርጊት አሰቃቂ ብቻ ብሎ ማለፍ ተገቢ አይደለም። ሊቢያ በተለይ ለጥቁር አፍሪካውያን ስደተኞች መካነ መቃብር ሆናለች። የሰው ልጅ በቁሙ እንደ እንጨት የሚነድባት ገሐነም! ፈጣሪዬ😭
ከግዮን አማራ ገጽ