የኡስታዝ ሀቢብ ኑሩ ወዳጅ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ይህ ቻናል ትክክለኛ እምነት ሚተላለፈበት
ለባለቤቱ ልዩ ቻናል ነው
እውቀት ዘላቂ የህይዎት ስኬት ነው

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: ዒልሙዲን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅዑን
ዛሬ ሎሚ ሜዳ አሊ መስጅድ ኢሻእንና ተራዊህ ሶላትን ሊሰግዱ በሄዱ ወንድሞቻችንና እናቶች ላይ የተሀድሶው መጅሊስ ባቀነባበረው ሴራ ከፍተኛ ድብደባ ተፈፅሞባቸውል።
አይናቸው የፈሰሰ ወንድሞችም አሉ
የድብደባው መንስኤ በተራዊህ ሶላት አዝካር ሶለዋት ለምን ትላላችሁ በሚል ነው።

መጤው የወሃቢዝም አረመኔያዊና ጭካኔ የተሞላበት አስተሳሰበ በማን አለብኝነት ሀገራችንን እንደ ሶሪያ ሊያደርጓት ቆርጠው የተነሱ ይመስላል።

#ፍትህ_ለአሊ_መስጅድ!!!
#መጅሊስ_በቃን !!!
https://t.me/elmudinIslamicstudio/16612?single


ጫት መርዝ ነው።
ጫት የሚቅሙ ወንድሞቻችን በረመዷን እንኳ ዳዕዋ እንዲደረግ አይፈልጉም ምክኒያቱም ቶሎ ሰግደው ወደቤታቸው መመለስ ይፈለረጋሉ።
ይህ ከባድ አደጋ ነው ።
ለራሳችን ስንል ዛሬ እንቃ ለአኺራችን እንዘጋጅ  ወሏሂ ይህ ታላቅ የረመዷን ወር በጫት ማለፍ የለበትም።

https://t.me/elmudinIslamicstudio/16610


https://t.me/+l0ZIqb7NMEUxMGY0
የምትፈልጉትን ኪታብ በሀሳብ መስጫው አስቀምጡ በ PDF ደረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።


★ለወሬ የለውም ፍሬ★

★የተሰማ ሁሉ አይወራም
★የተሰማ ሁሉ አይታመንም
★የሰሙትን ሁሉ ሳያጣሩ ማውራት የሰይጧን አጫፋሪነት ነው።
★የማጣሪያው መንገድ ኡለሞች ናቸው ።

قال الله تعالى: (وَإِذَا جَاءَهُمْ أَمْرٌ مِّنَ الْأَمْنِ أَوِ الْخَوْفِ أَذَاعُوا بِهِ ۖ وَلَوْ رَدُّوهُ إِلَى الرَّسُولِ وَإِلَىٰ أُولِي الْأَمْرِ مِنْهُمْ لَعَلِمَهُ الَّذِينَ يَسْتَنبِطُونَهُ مِنْهُمْ ۗ وَلَوْلَا فَضْلُ اللَّهِ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَتُهُ لَاتَّبَعْتُمُ الشَّيْطَانَ إِلَّا قَلِيلًا)

[ ከጸጥታ፣ከድል ወይም ከፍርሃት አንዳች (ወሬ) በመጣላቸውም ጊዜ እርሱን ያጋንናሉ ያሰራጫሉ ፡፡ ወደ መልክተኛውና ከእነርሱ ወደ ትዕዛዙ ባለቤቶች (ወደ ዐዋቂዎቹ) በመለሱት ኖሮ እነዚያ ከእነርሱ (ነገሩን) የሚያውጣጡት ባወቁት ነበር ፡፡ በእናንተም ላይ የአላህ ችሮታና እዝነቱ ባልነበረ ኖሮ ከጥቂቶች በስተቀር ሰይጣንን በተከተላችሁ ነበር፡፡]
(ሱረቱ አል-ኒሳእ - 83)

قال الله تعالى:  {يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِن جَاءَكُمْ فَاسِقٌ بِنَبَإٍ فَتَبَيَّنُوا أَن تُصِيبُوا قَوْمًا بِجَهَالَةٍ فَتُصْبِحُوا عَلَىٰ مَا فَعَلْتُمْ نَادِمِين}َ

እላንተ ያመናችሁ ሆይ! ነገረኛ ወሬን ቢያመጣላችሁ በስህተት ላይ ኾናችሁ ሕዝቦችን እንዳትጎዱና በሠራችሁት ነገር ላይ ተጸጸቾች እንዳትኾኑ አረጋግጡ፡፡)
(ሱረቱ አል-ሁጁራት - 6)

የመንደር ወሬ ፣አሉባልታ፣መሰለኝና ሳይሆን አይቀርም  እየተባሉ ሚወሩ ወሬዎች ሸይጣንን ከማስደሰት በስተቀር  አይጠቅሙም አላህም ፊት ያስጠይቃሉ ።
ተቀያየመ፣ታጣላ፣ተዋጋ!
በወሬ ስንቱ ከሰረ! 

ሳያዩ ፣ሳይሰሙ ፣ ሳያጣሩ ፣ሳያረጋግጡ ከማውራት አላህ ይጠብቀን.

https://t.me/elmudinIslamicstudio/16591


"አልቀውሉል ጀሊይ" በዩቱብ እየተለቀቀ ነው።
እየገባችሁ ቀጥታ ኪታቡን ተከታተሉ።












ሊበረታታ የሚገባ ነው =

ኡስታዞቻችን በተለያዩ ግሩፖች እና ቻናሎች ላይ ኪታቦችን እያሰቀሩ ነው ። ይህ የተለየ ለውጥ ያመጣል እና የበለጠ መጠናከር ይኖርብናል።
||
ጥቆማ>
በ imo እና በዋትሳአፕ የምታስቀሩ ኡስታዞች ቴሌግራም ላይ ደርሶችን በትጭኗቸው ኸይር ነው። ምክኑያቱም ማንኛውም ሰው በፈለገው ሰአት በቀላሉ  ማግኘት ይችላል።

© ከአማኞች ጋሻ።

https://t.me/elmudinIslamicstudio/16489








Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
አፋር ክልል ❗️

ይህ በሀገራችን እየሆነ ያለ ነው ።
አስፈሪ እና አስደንጋጭ ክስተት ።
አሏህ የተሸላውን ሁሉ ይወፍቀን።

https://t.me/elmudinIslamicstudio/16441


አዲስ ኪታብ 
© የኪታብ ስም  "አልቀውሉል ጀሊይ"
©ክፍል ⑦
© ሀቢብ ኑሩ
©  በኦዲዮ ብቻ

https://t.me/oustaz_Habib_Nuru/1747




فائدة مهمة


…… لكان هزأة للساخرين


فائدة مهمة



Показано 20 последних публикаций.