ዶ ል ፊ ን
═ 🐬 ═
🐬
ከእንስሳት ሁሉ በጣም ድንቅ ሥነ-ምግባር ያላቸው ፍጥረታት ዶልፊን እና ዝሆን ናቸው።
🐬
ዶልፊን የሰው ልጆችን በማዝናናት ፍቅሩን ይገልፃል። በመርከብ ጉዞ ወቅት ዶልፊኖች መርከቡን በማጀብና የተለያዩ ትርኢቶችን በማሳየት መርከበኞችንና ተጓዦችን ያዝናናሉ።
🐬
በመርከብ ጉዞ ላይ የዶልፊኖች መታየት የባሕር ማዕበል፣ ወጀብ፣ አውሎ ንፋስ እና የመሳሰሉ የተፈጥሮ አደጋዎች እንደማይከሰቱ ጠቋሚዎች ናቸው። በመሆኑም መርከበኞች ዶልፊንን የሰላም ምልክት አድርገው ያያሉ።
🐬
ከጎሬላ ቀጥሎ ከፍተኛ የማስተዋል ችሎታ ያለው እንስሳ ዶልፊን ነው።
🐬
አንዲት ዶልፊን ልትወልድ በምጥ ላይ እያለች ሌሎች በአካባቢው ያሉት ዶልፊኖች በሙሉ ተሰብስበው ይከቧትና እስክትወልድ ድረስ በራሳቸው ቋንቋ ያበረታቷታል።
🐬
ከአጥቢ እንስሳት እጅግ በጣም ፈጣን ዋናተኛ ዶልፊን ነው።
🐬
ዶልፊን የሚያዳምጠው በራስ ቅሉ ሲሆን፤ የሚያንቀላፋው ደግሞ አንድ ዓይኑን ብቻ በመጨፈን ነው።
🐬
ዶልፊኖች ስልጠና ተሰጥቷቸው ፀረ-መርከብ ፈንጂዎችን ከባሕር ውስጥ በመልቀም አገልግሎት ላይ ተሰማርተው የሰውን ልጅ ከአደጋ መታደግ እንደሚችሉ በተግባር ተመስክሯል።
🐬
የድምፅ ማስተጋባትን ባህርይ (Echolocation) ወይም የተፈጥሮ ራዳር በመጠቀም ምግብ አድኖ መያዝ የሚችሉ እንስሳት ዶልፊን እና የሌሊት ወፍ ናቸው።
🐬
ዶልፊኖች የሚኖሩት ውቅያኖስ እና ባሕር ውስጥ ሲሆን በዓለም ላይ ዶልፊን የሚገኝበት ወንዝ በደቡብ አሜሪካ የሚገኝ አንድ ወንዝ ብቻ ነው። በወንዝ ውስጥ የሚኖሩ እነዚህ ዶልፊኖች ዓይን የላቸውም።
🐬 🐬 🐬 🐬 ━━━