🔗 https://youtube.com/channel/UCyFzyZDtTWud0RnCmlkurKA
☝️ ይህ አዲሱ የዩቲዩብ ቻናሌ ነው። እየገባችሁ ቤተሰብ ሁኑ። ዓላማውን #Description ላይ ማየት ይቻላል። ለቁም ነገር የተዘጋጀ ቻናል ነው። #የአብነት ትምህርት ቤትን መደገፍ የምትሹ ሁሉ እነሆ በሩ ተከፍቷል። ኑ አብረን ጉባኤ ቤትን እንርዳ። የነገ ተስፋዎቻችንን ዛሬ ላይ እናሳድጋቸው። #ለልብስ፣ #ለንጽሕና መጠበቂያ እንዲሁም #ለመጻሕፍት መግዣ ይሆናቸው ዘንድ የራሳችንን አሻራ እናስቀምጥ። #የሽማጎ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጉዳይ እንዳለ ነው። ይህ ደግሞ ሌላ #የበረከት ቻናል ነው። #እስመ ረከብነ ጸጋ በዲበ ጸጋ እንዲል! በበረከት ላይ በረከትን በመጨመር እንባረክ። በገንዘባችን እንባረክበት።
🤌 ሃሳብ አስተያየት ካላችሁ ለመቀበል ዝግጁ ነኝ።
🤏 በቴሌግራም በኩል @AmdE_MeleK_13 ላይ ይጻፉልኝ።
🤏 በመወያያ መድረኩ @Ancient_Land_Ethiopia ላይ ሃሳብዎን ይላኩልኝ።
🤏 በቀጥታ ስልክ 0910990644 ላይ ይደውሉልኝ።
•••
✍ ዐምደ ብርሃን