እህታችን ፍቅርተ ዐማኑኤል ዓሥራት በኩራቷን አስገብታለች። ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅልን። በወጣ ይተካልን። እባካችሁን ጸሎት እናድርግላት። እርሷ እንዳለችን "#ወልደ ዮሐንስ እና #ክፍለ ማርያም የወንድሜ እና የአባቴ ክርስትና ስም ነው። በሕይወት የሉም። ጸሎት አድርጉላቸው። ከአብርሃም ከይሥሐቅ አጠገብ ያሳርፍልን። እንዲሁም የልጄ ስም #ወልደ ትንሣኤ ነው በሕይወተ ሥጋ ይጠብቀው።" ብላችሁ ጸልዩ ተብላችኋል።