Фильтр публикаций


























ምልክታ
ንክቡራት ግልጋሎት ፖስፖርት ንምርካብ ተመልክቱ ናይ ትካልና ዓማዊል

ግልጋሎት ፓስፖርት ንምርካብ እተመልክቱ ዓማዊልና መለለይ መንነትን ማሕተም ዝዓረፎ ድጋፍ ደብዳበ ጊዚያዊ መንግስቲ ክልል ትግራይ ሒዝኩም ክትቀርቡ እናሓበርና፤ ነዚ ረቋሒ ሒዝኩም ዘይትቀርቡ ዓማዊልና ትካልና ዘየስተናግድ ምዃኑ ንሕብር።

ግልጋሎት ኢሚግሬሽንን ዜግነትን
መቐለ

--
Telegram: https://t.me/Icsofficialservice
Facebook:- www.facebook.com/ethiservice


አስቸኳይ የፓስፖርት እድሳት ዋናው ቢሮ በአካል መምጣት ሳይጠበቅባችሁ በኦንላይን የ2 ቀን ወይም የ5 ቀን እንደምርጫዎ በማመልከት ፓስፖርትዎን ለመቀበል ብቻ ወደ ተቋማችን በመምጣት ይስተናገዱ!

አስቸኳይ ፓስፖርት የምታመለክቱ ደንበኞቻችን ፓስፖርት መቀቢያ ቦታ
- የስም መነሻ ፊደላችሁ ከ A እስከ G ኢሚግሬሽን ዋና ቢሮ
- ከ H እስከ Z ፒያሳ እናት ህንፃ አጠገብ በሚገኘው ኢሚግሬሽን ቢሮ

• የ5 ቀን ያመለከታችሁ በቀጠሮ ቀናችሁ ከ2:30 -11:00 ሰዓት
• የ2 ቀን ያመለከታችሁ በቀጠሮ ቀናችሁ ከ6:30 - 11:00 ሰዓት በመምጣት ፓስፖርታችሁን መቀበል የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

ማሳሰቢያ:- መደበኛ ፓስፖርት አመልካቾችን አይመለከትም!

👉 @Online_Passport_Service
📞 0942644972
Telegram:
@PassportAffairs
@PassportAffairs


የጠፋ ፓስፖርት ለማውጣት መሟላት ያለባቸው ሰነዶች፡-

1. ከጠፋበት አካባቢ የፖሊስ ማስረጃ
2. የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
3. የጠፋው ፓስፖርት መረጃ (የፓስፖርት ቁጥር፣ የተሰጠበት ቀን እና የሚያልቅበት ቀን)
4. የፓስፖርት መረጃ ከሌለዎት አቅራቢያዎ ባለ  ኢሚግሬሽን ቢሮ  በአካል በመሄድ ማግኘት ይችላሉ።

 ከላይ የተጠቀሱትን ሰነዶችን አሟልተው በኦንላይን https://t.me/Online_Passport_Service በመመዝገብ  3 ሰዓት ሳያልፍ በመረጡት የክፍያ አማራጭ ክፍያ በመፈፀም የቀጠሮ ወረቀት ፕሪንት አውት በማድረግ ፓስፖርትዎን በመቀበያ ቀን (delivery date) በ7876 የፅሁፍ መልዕክት ሲደርስዎ ባመለከቱበት ኢሚግሬሽን ቢሮ በመቅረብ ፓስፖርትዎን ይቀበላሉ፡፡

ፎቶ እንዲሰጡ ወይም ሌሎች መረጃዎችን እንዲያሟሉ በ7876  በስልክዎ አጭር የፅሁፍ መልዕክት ከደረሰዎት የፖሊስ ማስረጃ  እና የቀጠሮ  ወረቀት በመያዝ ያመለከቱበት ኢሚግሬሽን ቢሮ በአካል ቀርበው ፎቶ የሚሰጡ  ሲሆን በውክልና የማናስተናግድ  መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ፡-
በኦንላይን ሲመዘገቡ የሚያያይዟቸው ሰነዶች በግልፅ የሚታዩና የሚነበቡ መሆን አለባቸው፡፡

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

Paaspoortii bade baafachuudhaaf ragaaleen isin barbaachisan:-

1. Waraqaa ragaa waajjira poolisii irraa
2. Waraqaa eenyummaa haaromfame
3. Odeeffannoo paasportii isin jalaa badee(lakkofsa paaspoortii,yeroo itti kennaamee fi yeroo itti dhumu)
4. Odeefannoo paaspoortii isin jalaa badee yoo hin qabaanne tajaajila immigireeshinii fi lammummaa isinitti dhihoo jiru argachuu dandeessu.

Ragaalee armaan olitti heeraman guuttachuudhaan karaa onlayiinii https://t.me/Online_Passport_Service tiin galmooftanii sa’aa 3 gidduutti karaa toora kaffaltii filattanii qofa kaffaluudhaan  waraqaa beellamaa keessanii piriintii gootanii guyyaa itti paaspoortii fudhattan(delivery date)  yeroo ergaa barrefamaa gabaabaan 7876 irraa isin qaqqabe tajaajila immigireeshiinifi lammummaa filattanitti dhihaachuun paaspoortii keessan fudhachuu dandeessu.

Suuraa akka kennitaniif 7876 irraa ergaa barreefamaa gabaabaan yoo isin qaqqabe waraqaa ragaa waajjira poolisiifi waraqaa beellamaa keessanii qabattanii tajaajila immigireeshiniifi lammummaa filattanitti qaamaan argamtanii suuraa kan kennittan yoo ta’uu waraqaa ragaa bakka bu’insaatiin tajaajila kan hin kennine ta’uu isin beeksifna.

Hubachiisaa:-
Yeroo galmooftan ragaaleen isin maxxansitan kan dubbifamuufi ifaa ta’uu qabu.

——

Telegram:
@PassportAffairs
@PassportAffairs


ፓስፖርት እድሳት አገልግሎት በመደበኛ እና አስቸኳይ በሁሉም ኢሚግሬሺን ቅርንጫፎች ::

💥 አስፈላጊ ሰነዶች
👉 ፓስፖርት ኮፒ ወይም ፎቶ
👉 ጉርድ ፎቶ

Tajaajila Haaromsa Paasportii Idileefi Arifachiisaa, Dameelee Hundatti.


💥 Ragaalee Barbaachisoo
👉 Koppii ykn Suura Paasportii
👉 Suura Gurdii



ፓስፖርት አገልግሎት ከፈለጉ ያገኙን ::
📞 0942644972
Telegram Imo WhatsApp

Username
@Online_Passport_Service


https://t.me/PassportAffairs
https://t.me/PassportAffairs


Репост из: ETHIOPIAN PASSPORT
💥💥 አስደሳች ዜና 💥💥

መደበኛ አገልግሎት ተዘግተዉ የነበሩ የተለያዩ ቦታዎች ከዛሬ ጀምሮ ሁሉም ተከፍቷል :: በክፍለ ሀገር ቅርንጫፎች ለመሙላት ስትገላቱ የነበራችዉ አሁን በፈለጋችሁ ቅርንጫፍ ፓስፖርት መሙላት ትችላላችዉ ::


አዲስ ፓስፖርት
ፓስፖርት እድሳት
እና ሌሎች


⚠️ ማሳሰቢያ ከሚዝገባ ክፍያ ዉጪ የፓስፖርት ክፍያ በኢሚግሬሺን አካዉንት ብቻ መሆኑን እና በግለሰብ አለመሆኑን እናሳዉቃለን :: በራሳችን መክፈል ካልቻሉ በቅርባችዉ ባለው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በመሄድክ መክፈል ይችላሉ ::
ለመመዝገብ እና ለመረጃ እነዝህ አድራሻ ይጠቀሙ ::
https://t.me/Online_Passport_Service
📞 0942644972
8133 Free Call
ቅርንጫፎቹ
አዲስ አበባ አዳማ አሶሳ ባህርዳር ደሴ ድሬደዋ ሐዋሳ ሆሳና ጂማ ጅግጅጋ መቀሌ ሳመራ


💥ይህን በመጫን መመዝገብ ይቻላሉ ይመዝገቡ ይመዝገቡ

ፍጥነት ከታማኝነት ጋራ ::

@PassportAffairs
@PassportAffairs
@PassportAffairs


ፓስፖርትዎ እርማት ይፈልጋል?እርማቱ የስም ለውጥ ከሆነ የፍርድ ቤት ውሳኔ ወረቀት፤ እድሜ እና የፊደል ማስተካከያ ከሆነ ደግሞ የልደት ካርድ ካሎት የታረመ ፓስፖርት ማግኘት ይችላሉ!

Does the information on your passport need to be corrected? It’s easy! If you’ve changed your name, please bring a court order; and if the correction is a spelling error or date of birth, please bring your birth certificate! We will gladly make these corrections for you!

📞 0942644972
@Online_Passport_Service
~~~~~~
Telegram:
@PassportAffairs
@PassportAffairs
@PassportAffairs




✅ የፓስፖርት አገልግሎት ፈላጊዎች በሙሉ
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
       📞  0942644972
Imo WhatsApp Telegram.
👉@Online_Passport_Service
❶. አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት
        - ❖ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
        - ❖ የልደት ካርድ
        - ❖ ስልክ ቁጥር

❷. ለማሳደስ
        -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ
        -❖ ፓስፖርት ኮፒ
        -❖ ስልክ ቁጥር

❸. የጠፋ ፓስፖርት ለማውጣት
          -❖ የቀበሌ መታወቂያ
          -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ
          -❖ የፖሊስ ማስረጃ ደብዳቤ
          -❖ ስልክ ቁጥር

❹. ከ18 ዓመት በታች
        -❖ የወላጅ መታወቂያ
        -❖ የልጅ የልደት ካርድ
        -❖ ስልክ ቁጥር

❺. እድሜ ለማስተካከል
          -❖ የልደት ካርድ
          -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ
          -❖ ፓስፖርት ኮፒ
          -❖ ስልክ ቁጥር

❻. ስም ለመቀየር እና ለማስተካከል
         -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ
         -❖ ፓስፖርት ኮፒ
         -❖ የፍርድ ቤት ወረቀት
         -❖ ስልክ ቁጥር
ወረፋ ለማስያዝ ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች ፎቶ አንስታቹ በመላክ ቀጠሮ ማስያዝ ትችላላቹ

ለመረጃ
👉@Online_Passport_Service

https://t.me/PassportAffairs
https://t.me/PassportAffairs
https://t.me/PassportAffairs

Показано 20 последних публикаций.