በገጠራማው ሱዳን የሚገኝ ሁለቱን አይኖቹን ያጣ የመስጊድ ሙአዚን ነው። እንደምታዩት ከቤቱ እስከ መስጊዱ ድረስ ገመድ አስሮ ገመዱን እየተከተለ 5 አውቃት ሰላቱን ሁሌም ሳያመልጠው ይሰግዳል ። አይኖቹ ቢጨልሙም ልቦቹ ግን ሀያል የብርሃን ጉልበት አላቸው።
መልካም ጁማአ !❤🤲
https://youtu.be/8b8aWz31yQE
መልካም ጁማአ !❤🤲
https://youtu.be/8b8aWz31yQE