የኢትዮጵያ ክርስትያኖች በሁለት እርከኖች ላይ ይገኛሉ
• አንደኛው ኢትዮጵያ የክርስትያን ደሴት ናት ብለው የሚያምኑ ናቸው፡፡
የደሴቱዋ እንባ ጠባቂ የደሴቱዋ ነዋሪዎች፡፡ የደሴቱዋ ቅድስነት ፤ቅዠት ወለዱ የውቂያኖሱ መአበል እንጂ የመሬቱ ኢትዮጵያና ተስፋዋ የማይታያቸው ዜግነትን የመስጠት ፈቃድ ያላቸው የሚመስላቸው ፤ አብሮ አደግ ሙሰሊም የስራ ባልደረባቸው አልያም የክፍል ጉደኞቻቸው ወይም ጎረቤቶቻቸው የ1400 ዓመታት እድሜ ጠገብ ሰደተኛ አረብ የሚመሰላቸው ፤ ኢትዮጵውያን ሙስሊሞችነ አገራዊ ተሳትፎ ‹ቤት ለእንግዳ ጥሎ የመሄድ ያከል የሚሰማቸው ፣ የሚጠቅሙት የግል ቁሳቁስ ፣የሚሰራሩበት ባህልና ወግ ልብስ ኢትዮጵያም በዚህ ባህል እና ወጋችን ወይም ቁሳቁሳችን ብቻ ካለተጠቀመች ሞቼ አገኛለሁ የሚሉ ናቸው ፡፡
https://www.youtube.com/channel/UCTBV3GsEgtW6GECdIAzPPLg?sub_confirmation=1
እነዚህ የህቡዕ መንግስቱ ጋሽ አጃግሬዎች ናቸው ፡፡ ከኦርቶዶስ ውጪ ያለው አማኝ ቪዛ የሚያስፈልገው መጤ የሚመስላቸው ፍጡራን ናቸው፡፡ ከኖሩበት ‹‹ሞአ አንበሳ ዘእም ነገደ ይሁዳ ››ብሎ ከሚያምን ሰለሞናዊነት ውጪ ፣ኢትዮጵያ የኢትዮጵያውያን እንጂ የየትኛውም አገር ቅኝ ግዛት አይደለችም› ብለው ለሚሞግቱ ጆሮ ዳባ ልበስ ብለው ከዚህም በላይ መለወጥ የማይሹት ናቸው፡፡
በእርግጥም እስራኤላዊነትን ተላብሰው ፣ ጽናዊነትን ተጎናጽፈው ፣ ከኛ በላየ ኢትዮጵያዊ አውዳሚ ነው አልያም ጥገኛ ነው › ብለው የሚያስቡና በኢትዮጵያ ስም የሚምሉ ግና ማንነታቸውን ለማወቅ የሚቸገሩ ናቸው፡፡
ይህን ስንል ያለ ኢትዮጵያዊ አባትና ካለ ኢትዮጵያ አፈር የተገኘ ሌላ ሃይል ያለ ይመስል ፣ ያባቴን ረስት አልሰጥም ›› ሲሉ ሰርክ የሚለፈልፉት ናቸው፡፡
• ሁለተኛው ከደሴቱ በመሸጋገርነ ላይ ያሉና የተሸጋገሩ ናቸው ፡፡ የዚህችን ሃገር ተጨባጭ የተረዱ ናቸው ፡፡ ይቺ ሃገር ለሁሉም በሁሉም ስለሁሉም የሆነች መሆንዋን ሲሻቸው በዕውቀት እና ግንዛቤ ማደግ ያውራረዱት ሳያሻቸውም የማይጋፉት ሀቅ ሆኖባቸው የዋጡት ናቸው ፡፡
አብሮነትን የወረሱ ሆነው ብዝሃነትን ያጸደቁ ናቸው፡፡ ለሙስሊም ወገኖቻቸው የጠራ ግንዛቤን በማዳበር ላይ ያሉ ወይም ያዳበሩ ናቸው ፡፡ የጋራቸው ምድር እንጅ የግላቸው ርስት አለመሆንዋን ያመኑቱ ናቸው፡፡
ተምኔታዊት ደሴት አብደሊልጀሊል ካሳ ጥር 2012 ዓ.ል ከሚለው መጸሃፍ የተወሰደ
Subscribe == Share == Like
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆