❗❗ ሌላ ሰበር ዜና❗❗
ለሰላም ብለው ለፖሊስ አቤቱታ ያቀረቡት የ #አልፋሩቅ_መስጂድ ወጣቶች በፖሊስ ታገቱ❗ታሰሩ❗😭
======================
Watch "ETHIOPIA:- በኮልፌ ቀራኒዮ ወረዳ 03 ልዩ ቦታው ስልጤ ሰፈር ሀናን ዳቦ ገባ ብሎ ስላለው የአል ፋሩቅ መስጂድ ጉዳይ!" እዚህ ደርሷል👇ቪዲዮውን ይመልከቱት👇
https://youtu.be/dljhRLRJshA
https://youtu.be/dljhRLRJshA
ሰላም ያስከብርልናል ብለው ወደፖሊስ ጣቢያ ቢያቀኑ ፖሊስ አገታቸው በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 ነዋሪ የሆኑ የ አል ፋሩቅ መስጂድ አካባቢ ወጣቶች በተደጋጋሚ ዛቻ እና ማስፈራራት እየደረሰብን ነው ብለው ቢያንስ በአሉ እስኪጠናቀቅ ጥበቃ እንዲደረግላቸው ለመጅሊስ ሲያመለክቱ መጅሊሱም ለአካባቢው ፖሊስ ጣቢያ የፀጥታ ትብብር እንዲያደርግ የትብብር ደብዳቤ ቢሰጥም ደብዳቤውን ለፖሊስ ጣቢያው ለማስገባት የሄዱትን 3 ልጆች በማሰር ፖሊስ ጣቢያው ለሙስሊሙ ተቋም ለሙስሊሙም እንዲሁም ለሰላምም ያለውን ንቀት በተግባር አሳይቷል። 👇ቪዲዮውን ይመልከቱ👇
https://youtu.be/dljhRLRJshA
https://youtu.be/dljhRLRJshA
https://youtu.be/dljhRLRJshA
ሼር ✔