👉ነቢዩላህ ኑህ(ዐ.ሰ)ና ባልደረቦቻቸውን ከውሃ መጥለቅለቅ ያዳንክ ጌታዬ
👉ነቢዩላህ ሙሣ(ዐ.ሰ)ና በኒኢስራኢሎችን ቀይ ባህርን አሻግረህ ፊርዓውንን ያሰጠምክ ጌታዬ
👉ነቢዩላህ ዩሱፍን(ዐ.ሰ) ከጨለማ ጉድጓድ እንዲሁም ከወህኒ ቤት በጥበብህ ያወጣኸው ጌታዬ
👉የነቢዩላህ ዩኑስን (ዐ.ሰ) ልመና ሰምተህ ከአሳ ነባሪ ሆድ ውስጥ ያወጣኸው ጌታዬ
👉ነቢዩላህ ኢብራሂምን(ዐ.ሰ) ከእሳት በተዓምርህ ያወጣኸው ጌታዬ
👉ነቢዩላህ ኢሳን(ዐ.ሰ) ከአይሁዶች ስቅለት ያስመለጥከው ጌታዬ
👉የነቢዩ ሙሀመድ(ሰ.ዐ.ወ) ዑመትንም ከዚህ በላ አውጣ፤ በእዝነትህ ጎብኝ፤ ይብቃችሁም በል። አሚን
...
አላህ (ሱ.ወ)እንዲህ ይላል
"ለርሱም: ጥሪውን: ተቀበልነው: ከጭንቅም:አዳነው: እንደዚሁም: ምእመናንን:እናድናለን።"
....
አል-አንቢያ ቁጥር 88