ሶርያ ስትጠፋ ሙስሊሞች ናቸው ብሎ አለም ዝም አለ
በበርማ ጭቁን ሙስሊሞች ላይ መአት ሲዘንብ እንደ ሰው ከማውገዝ ይልቅ እኛ ምን አገባን ብለው ዝም አሉ
https://gourl.page.link/HdPo https://gourl.page.link/HdPo
ሊቢያን ሲያፈራርሷት አውሮፓና አሜሪካ ቆመው አጨበጨቡ፣
የመኖች ሲጨፈጨፉ ሙስሊሞች ናቸው ብሎ አለም ባላየ ባልሰማ አለፈው
ኢራቅ ስትጠፋ ሙሊሞች ናቸው ብለው ባላየ ተለጎሙ
ፍልስጤሞ በሀገራቸው ሲበደሉ ዝም ጭጭ ዝም አሉ
የቻይና ሙስሊሞች ላይ በደል ሲዘንብ #ሳኡዲን ጨምሮ በርካታ የአረብ ሀገራት ከማውገዝ ይልቅ ዝምታን መረጡ ሲልም እርምጃውን አሞካሹ
በህንድ ሙስሊሞችን ያነጣጠረ ጥቃት ሲከፈት የአለም የሰብአዊ መብት ተሟጋች ነን ባዮች ተለጎሙ
ታድያ የበደለኞች መድሀኒት የተበዳዮች እምባ አባሽ የሆነው አላህ የበቀል ብትሩን ማዝነብ ጀመረ አሁንም ወደ አላህ ተመልሰው ይቅር በለን ብለው ጥፋታቸውን ከማመን ይልቅ ለመድሀኒት እና መሰል መፍትሄዎች እየተሯሯጡ ነው ።
ይህ በላእ የአላህ ቁጣ ውጤት ስለሆነ አሁንም ሚያዋጣው ሀያል ለሆነው አላህ ይቅርታ በመጠየቅ ወደ እሱ መመለስ ብቻ ነው
((ጌታችን ሆይ እኛ ነፍሳችንን በድለናል ይቅር ካላልከን ካላዘንክልን ከከሳሪዎች እንሆናለንና ማህርታህን ላክልን)) https://gourl.page.link/HdPo https://gourl.page.link/HdPo
‼️ከሳሹ ህፃን 🙆😥
"ያደረጋችሁንን ይሄን ሁሉ ሂጄ ለአላህ እነግረዋለሁ ለአላህ እናገርባቹሀለሁ"

ከሶስት አመት በፊትነው በሶሪያ ምድር አለም አለኝ ያለችውን ሁሉ መሳሪያ ተጠቅማ ሴት ህፃናት አረጋዊያን ሳትል ጨፈጨፈቻቸው ሰለጠን የሚሉ ሁሉ ቀጠቀጧቸው እዝነት በሌለው ጭካኔ ገደሏቸው ደፈሯቸው አስራቧቸው እንዲ ሰደዱ አደረጓቸው በባህር ተሰደው ሰመጡ በዱር እንስሶች ተበልተው ቀሩ በመላው አለም በስደት ተበተኑ ።
ታድያ ከእለታት በአንዱ ቀን ይህ ጩጨ በፍርስራሽ ስር ሁኖ ሊሞት ያቃስታል ለካስ በዛ ፍርስራሽ ውስጥ ቤተሰቦቹ ጭጭ ብለዋል ህፃኑ በድንጋጤ ያለቅሳል ጋዜጠኛዋ ወደሱ ተጠግታ ጠየቀችው እሱም ከባድ ነገር ተናገረ ።
👇
"ያደረጋችሁንን ይሄን ሁሉ ሂጄ ለአላህ እነግረዋለሁ ለአላህ እናገርባቹሀለሁ" አለ
አላህ (ሱወ) በቅዱስ ቁርአኑ (ቃሉ) ምን ይላል መሰለህ 👇
"ለይሰ ከሚስሊሂ ሸይኡን ወሁወ ሰሚኡን በሲር"
ሰሚም ተመልካችም ጌታ ነኝ መስማትና ማየቴም አምሳያ የሌለው ቢሆን እንጂ ይላል ።
የነዚህን ህፃናት ሴቶች አረጋዊያን ለቅሶ ጩሀት አላህ ሰምቶ የተቆጣበት ጊዜ ላይ የደረስን ይመስለኛል ።

ትናንት ከትናንት ወዲያ ደጋግሜ ስለነሱ የሚሰማኝን ሁሉ ስፅፈው ከርሜያለሁ ብዙዎች አያገባህም ለምን ስለ ሌላ ዜጋ ታወራለህ ምናምን ይሉኝ ነበረ
ዛሬ ግን እንደዚህ አትሉኝም አውቃለሁ ምክንያቱም አለም እኩል የምትጨነቅበት ምጥ ውስጥነን
ትናንት እነሱ ብቻቸውን ነበር በመከራ ጊዜ ሲሰቃዩ የከረሙ አለም ረስታቸው ነበረ መበደላቸው ለማንም ህመም አልፈጠረም በማለቃቸው ያዘነ የለም ዛሬ ግን የራስ የራሱን ከባድ የእልቂት የፈተናጊዜ ሁሉም በያለበት እየቀመሰው ይገኛል
‼️እንባ!‼️
በዲሲ ጎዳና አንድ የማላውቀው በእድሜ የገፋ ሀበሻ እንዲህ አለኝ፤ " እኔ ክርስቲያን ነኝ! አንድ አሳዛኝ እውነት ይታየኛል! በመላው አለም የሶሪያ ዜጎች ተበትነዋል።

አሜሪካን ጨምሮ ሃያላን አገራት ሶሪያን ዶግ አመድ አድርገው፣ ህፃን ከአዋቂ ሳይለይ ጨፍጭፈው የቀረውን ለመከራና ለስደት ዳረጉት! ሜክስኮ ድንበር ላይ በአስር ሺህ የሚቆጠሩ የሶሪያ ስደተኞች አሉ።
ለእነሱ ወረርሽኙ ምንም ስላልሆነ ሜዳ ላይ ጥሩ እንቅልፍ ይተኛሉ!
እዚህ ደግሞ የተገላቢጦሽ ቤት ውስጥ ሆነህ እንቅልፍ የለንም! በምድር የዘራኸውን በምድር ታጭዳለህ! የእነዚህ ዜጎች እንባ ይሆን ይህ ሁሉ የአለም ወረርሽኝ ጭንቀት!?" አለኝ። . T.me/ethiohagere አምላክ የምህረት እጁን በመላው አለም ይዘርጋ! የሶሪያም ሆኑ የሌሎች አገር ስደተኞችን እንባና ስቃይ ይጠግን!
T.me/ethiohagere @አርአያ ተክለማርያም እንደ ፃፈው
አላህ ሆይ በምህረትህ ማረን 🙏🙆