ሄዶኒዝም የሚባለው ፍልስፍና የተጀመረው በሊቢያዊው ፈላስፋ የሶቅራጥስ ተማሪ በነበረው በአሪስቲፐስ ከክርስቶስ ልደት በፊት ነበር።
ማእከላዊ አስተምርሆቱም የሰው ልጅ የሚያደርገው ነገር ውስጥ ደስታን ይፈልጋል ይላል። ይህም ማለት የሰው ልጅ ግቡ ደስታን ማግኘት ሲሆን ደስታን የሚያስገኝለት ነገር ምንም ይሁን ከማድረግ ወደኋላ እንዳይል ይላል።
እሱ ከሞተ በኋላ ደቀ መዝሙሩ ኤፒከረስ ሊያስፋፋው ችሏል።