Microsoft አዲስ ለየት ያለ የኮምፒውተር keyboard አስተዋወቀ።
ይህ ገመድ አልባ ኪቦርድ መሃል ላይ እብጥ ያለና ዳርና ዳር ላይ ስርጉድ ያለ ያልተለመደ አይነት ቅርፅ ሲኖረው የኮፓይለት button ተካቶለታል።
ይህ ergonomic keyboard ከእጃችን ተፈጥሯዊ አቀማመጥ ጋር እንዲስማማ ተደርጎ የተሰራ ሲሆን ቁልፎችን በምንጫንበት ጊዜ በጣም ፈጣን መልስ አላቸው ተብሏል።