እንዲቀልህ 2
🔥ከጓደኞችህ ጋር ያለህ መስተጋብር ምን ይመስላል?
ስላንተ ምን ያህል ቦታ አላቸው???? ንግግርህን ምን ያክል ይሰሙሀል???? ስሜትህን የቱን ያክል ይረዱታል???? ፍላጎትህን ምን ያክል ያስቀድሙልሀል??? ቁጣህን እስከየት ይታገሱሀል????
🪄 በነዚህ ውስጥ የምታገኘው መልስ ሁሉ ትክክል ካልሆነ ራስህን ከዚህ ግንኙነት አርቅ። ኖሮ ያልጠቀመ ሄዶ አይጎዳምና አዳዲስ ሰዎችን ልመድ ለራስህ ባለህ ክብር ልክ ግንኙነቶችን መስርት ....መስመርህን ለሚያልፍ ምህረት አይኑርህ !!!!...ጠንካራነት ስምህ ብቻ አይሁን ማንነትህም አድርገው ሰው ባይኖርህ እንኳን ብቻህን ታምራለህ ከሚንቁህ ጋር አትወዳጅ።
©ማኪ
✎semir ami