Conqueror ቻሌንጅ 🏆
የUC ሽልማቶችን ለማሸነፍ በክላሲክ ጨዋታ ዘርፍ (Classic gameplay mode) Ace ወይም Conqueror ደረጃ ይድረሱ!
የአሸናፊነት ቅድመ ሁኔታ፡-
1. በ 72 ሰአታት ውስጥ ከፍተኛዉን ነጥብ ይዘው Conqueror የደረሱ 3 ተጫዋቾች እያንዳንዳቸዉ 600 ዩሲ ያሸንፋሉ።
2. በ7 ቀናት ውስጥ ACE የሚደርሱ 3 ተጫዋቾች እያንዳንዳቸው 300 ዩሲ ያሸንፋሉ።
የቆይታ ቀኖች፡ (UTC+0,00:20)
▫️Conqueror፡ ጥር 4 - ጥር 7
▫️Ace: ጥር 4 - ጥር 11
በዉድድሩ ለመሳተፍ የሚያሰችሎት ደረጃ ከደረሱ በሗላ በዉድድሩ ለመሳተፍ ከዚህ ልጥፍ (Post) ኮሜንት ማስቀመጫ ላይ በሚከተለዉ መለኩ ያመልክቱ፡-
▫️ID
▫️ደረጃ (Rank) :
▫️ የስክሪን ቀረጻ (Screenshot) :
ማስታወሻዎች
1. የማሸነፍ እድልዎን ለማስፋት ከማመልከትዎ በፊት የያዙት ነጥብ በተቻለ መጠን ከፍ ያድርጉ።
2. የ Ace ደረጃ አሸናፊዎች ከተሳታፊዎች በእድል (random) ይወሰናሉ.