Репост из: ከ ቀደምቶች ንግግር🔊
🔊ታላቅ የቁርኣን ውድድር - ተጅዊድን በልዩ ትኩረት!
• በተለያዩ መርከዞች ላይ ቁርአንን በተጂዊድ በማስተማር ብዙ ልምድ ባላቸው ኡስታዞች ዳኛ አማካኘነት፤ታላቅ የሆነ የ ቁርኣንን ውድድ ፕሮግራም ከ ፊታችን ጁሙዓ፤ማለትም ጥር 16/2017 ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ በዚህ ቻናል ይካሄዳል።👇
http://t.me/AbuSufiyan_Albenan
http://t.me/AbuSufiyan_Albenan
📈የውድድሩ አካሄድ ድረጃዎች፦
•1ኛ ደረጃ፦ ተሳታፊዎች ቁርአንን በማንበብ ችሎታቸው ይገመገማል።
•2ኛ ደረጃ፦ በዚህ ደረጃ ተሳታፊዎች በተለያዩ ቁርአናዊ ደንቦች(ተጁዊድ) ላይ ያላቸውን እውቀት ያሳያሉ።
•3ኛ ደረጃ፦የ ዕጩነት ደረጃ በዚህ ደረጃ ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች በማሟላት ብቁ የሆኑ ተሳታፊዎች በመጨረሻው ውድድር ታጭተው በ በፕሮግራሙ ቀጥታ ስርጭት ላይ ለውድድር ይቀርባሉ።
🎁በመጨረሻም በዳኞች ምዘና ከ 1-3 የወጡ ተወዳዳሪዎች ተሸላሚ ይሆናሉ።
✅በውድድሩ ለመሳተፍ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፡-
• ቁርአንን ሙሉ በሙሉ ያጠናቀቀ መሆን(ሂፍዝ መስፈርት አይደለም!)።
• የተጅዊድ ህጎችን በደንብ የተረዳና ተግባር ላይ የሚያውል መሆን።
✅እነዚህን መስፈርቶች ማመሏላት የሚችል ማንኛውም ወንድም፤ሙሉ ስሙን እና ሀገሩን በመፃፍ ከዚህ በታች ባለው አድራሻ መመዝገብ ይችላል!
👇👇ፈጥነው ይመዝገቡ!
@AbuSufyan_65