ነፃ ውይይት (Free Discussion)
"ነፃ ውይይት" እውነትን የምንናገርበት እና ኢትዮጵያዊነትን የምናቀነቅንበት ቻናል ነው። እውነት ነፃ ያወጣል! ኢትዮጵያ የነጮች የበላይነት የወደቀበት፣ የጥቁሮች እኩልነት የተረጋገጠባት ሀገር ናት። ኢትዮጵያዊነት እውነትና ነፃነት ነው!
ቻናላችን ያለ ምንም ምክንያት 21 ግዜ ተዘግቶብናል። ይህ 22ኛ ቻናል፤ እውነትን ለማፈን እና ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሚደረገው ዓለምአቀፋዊ አሻጥር እና ይህን በደልና አድልዎ ለመጋፈጥ የምናደርገው ትግል ማሳያ ነው።
"ነፃ ውይይት" ቻ...