በሬኔድ ፕሮጀክት ማኔጅመንት ዋና አሰልጣኝ የሆነው ነብዩ እንኳንሆነ በሰዋስው ፖድካስተሮች ኔትውርክ ላይ የፕሮጀክት ማኔጅመንት ፖድካስት ማቅረብ ጀምሯል። ከነብዩ እንኳንሆነ ጋር ኦ 7 አቅራቢዎችን የያዘው ሰዋስው ፖድካስት ኔትወርክ አቅራቢዎችን እንተዋወቃቸው።
ለመሆኑ በሕግ፣ በታሪክ፣ በፕሮጀክት ማኔጅመንት፣ በኪነ-ጥበብ፣ በእናቶችና ጨቅላ ሕጻናት ጤና፣ በሙዚቃ ላይ ያተኮሩ ሐሳቦችን የሰነቁትን ፖድካስተሮች እነማን ናቸው?
በዚህ ቪድዮ እንተዋወቃቸው https://www.youtube.com/watch?v=YcvAPgfnMM8
For more information, please click here https://podcast.sewasewmultimedia.com/project-management/