S E L F P O R T R A I T
.....................................
አምላኬ አምላኬ ለምን ተውከኝ?
መማፀኔ አልደረሰህምን?
ድካሜንስ ለምን ችላ አልከው?
ከምትሳሳላቸው መኸል አይደለሁምን?
ከረሳኸኝስ ማን አለኝ?
ከተውከኝስ ምን አለኝ?
.............
Jan 22, 2022
©Ribka Sisay
@ribkiphoto
.....................................
አምላኬ አምላኬ ለምን ተውከኝ?
መማፀኔ አልደረሰህምን?
ድካሜንስ ለምን ችላ አልከው?
ከምትሳሳላቸው መኸል አይደለሁምን?
ከረሳኸኝስ ማን አለኝ?
ከተውከኝስ ምን አለኝ?
.............
Jan 22, 2022
©Ribka Sisay
@ribkiphoto