የበጎ አድራጎት ጥሪ ፡፡
አካላዊ መራራቅን ለማስተማር በ አዲስ አበባ የተለያዩ ቦታዎች እየተገኘን በምስሉ ላይ እንደሚታየው እያሰራን እንገኛለን፡፡
አሁን የምናረገው መንገድ ላይ መስመር እያሰመርን በቀለም ሰዎች ሰልፍ ላይ ማህበራዊ መራራቅን ተግባራዊ እንዲያረጉ ማረግ ነው፡፡
ሲራመዱም እንደዛው፡፡
ብዙ ብንሆን ብዙ ቦታዎች ላይ መድረስ እንችላለንና፤ ኑ አብረን ሃገራችንን፤ ወላጆቻችንን ከበሽታው እንጠብቅ፡፡
ዛሬ ሜክሲኮ፤ ጀሞ እና ጦር ሃይሎች ለመቀባት ተዘጋጅተናል፡፡ እናም የሰው ሃይል እጥረት ስላለብን ዛሬ አብራችሁን ማገልገል የምትችሉ
በዚህ ስልክ ቁጥር 0910575519 ደውሉልን፡፡
በተለያዩ ቦታዎች ስለምንሄድ በዚህ ሳምንት መሳተፍ ለምትፈልጉ፤ @contactupdate ላይ ስም፤ ስልካችሁን እና የሚቀርባችሁን ሰፈር ጽፉልን፡፡
ከመርፈዱ በፊት ሁላችንም፤ የምንችለዉን እናግዝ፡፡