⭐️🎉RIDE ከኢትዮዽያ ቱሪዝም ሚንስቴር ጋር በጋራ ለአባላት የስልጠና መርሃ ግብር አስጀመረ!
🙏ስልጠናው የደንበኛ አያያዝን እና አገልግሎት አሰጣጥን እንዲሁም የቅሬታ አፈታትን ያካተተ ሲሆን- የትራንስፖርት ሴክተሩን ደረጃ ከፍ እንደሚያደርግ ይጠበቃል::