አሰላሙዐለይኩም ወራህመቱሏህ
ውድ የሪፋዕይ የሀድራ ጀመዐ ግሩፕ አባል
*እንኳን አደረሳቹ*
*በዓሉ
*የሰላም💐💐💐💐💐💐
*የደስታ🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌷🌷🌷🌷🌷*የፍቅር
*የሰላም💐💐💐💐💐💐
🥀🥀ይሁንላቹ🥀🥀🥀🥀
⭐️🌟Eid Mubarek🌟⭐️
አሏህ ዒባዳን ከተቀበላቸው
💥💥💥💥💥💥💥💥
ረመዷን በረካውን ካፈሰሰባቸው
💥💥💥💥💥💥💥💥
ረመዷን ከሚደጋገምባቸው
💥💥💥💥💥💥💥💥
በላእ እና ላእና ከማያገኛቸው
🌸ያድርገን🌸
አንቱ ያሀቢቢ የዓለሙ ልዑል
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ከሀበሻ ምድር ወዳጆት ይጣራል
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
እባኮትን ይርዱት መወትወቱ በዝቷል🌺🌺🌺🌺🌺🌺
የነጃሽን ሀገር ሀበሻን አሟታል
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ወድህ ድፍን አለም ባንድ ተሸብሯል🌺🌺🌺🌺🌺🌺
የሚገባው ሁሉ ይሁን ይገባዋል
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ደህኔም ተሸበረ ግን በዚሁ መሀል
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
አይጢቱ በበላች እንዳይሆን ነገሩ
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ያረቢ ብላቹ ለአሏህ ንገሩ
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ሙእሚኑ ይጠበቅ በያለበት ቦታ
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
በዒባዳ ይፅና ልቡ ተረጋግታ
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
መስጅዶች ተከፍተው በሶላት እንበርታ🌺🌺🌺🌺🌺🌺
የኋላንም ወንጀል አስታርቁን ከጌታ🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
በዐሉ ይሁነን የፍቅር የደስታ
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ዒድ ሙባረክ
ውድ የሪፋዕይ የሀድራ ጀመዐ ግሩፕ አባል
*እንኳን አደረሳቹ*
*በዓሉ
*የሰላም💐💐💐💐💐💐
*የደስታ🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌷🌷🌷🌷🌷*የፍቅር
*የሰላም💐💐💐💐💐💐
🥀🥀ይሁንላቹ🥀🥀🥀🥀
⭐️🌟Eid Mubarek🌟⭐️
አሏህ ዒባዳን ከተቀበላቸው
💥💥💥💥💥💥💥💥
ረመዷን በረካውን ካፈሰሰባቸው
💥💥💥💥💥💥💥💥
ረመዷን ከሚደጋገምባቸው
💥💥💥💥💥💥💥💥
በላእ እና ላእና ከማያገኛቸው
🌸ያድርገን🌸
አንቱ ያሀቢቢ የዓለሙ ልዑል
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ከሀበሻ ምድር ወዳጆት ይጣራል
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
እባኮትን ይርዱት መወትወቱ በዝቷል🌺🌺🌺🌺🌺🌺
የነጃሽን ሀገር ሀበሻን አሟታል
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ወድህ ድፍን አለም ባንድ ተሸብሯል🌺🌺🌺🌺🌺🌺
የሚገባው ሁሉ ይሁን ይገባዋል
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ደህኔም ተሸበረ ግን በዚሁ መሀል
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
አይጢቱ በበላች እንዳይሆን ነገሩ
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ያረቢ ብላቹ ለአሏህ ንገሩ
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ሙእሚኑ ይጠበቅ በያለበት ቦታ
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
በዒባዳ ይፅና ልቡ ተረጋግታ
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
መስጅዶች ተከፍተው በሶላት እንበርታ🌺🌺🌺🌺🌺🌺
የኋላንም ወንጀል አስታርቁን ከጌታ🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
በዐሉ ይሁነን የፍቅር የደስታ
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ዒድ ሙባረክ