... አቡ ጧሊብ የጋብቻ ጥያቄውን ያቀረቡት በሚከተለው ንግግር ነበር፡-
የኸዲጃ ቤተሰቦች ተስማሙ። ጋበቻውም ተፈጸመ። ያኔ የርሳቸው እድሜ 25 ዓመት ሲሆን፣ የርሷ ደግሞ 40 ዓመት ነበር። ኸዲጃ እርሳቸውን ከማግባቷ በፊት ሁለት ባሎችን አግብታ ፈትታለች።
...
ሊንኩን ተጭነው ዝርዝሩን ያንብቡ፡- https://ethiomuslims.net/?p=957
“የኢብራሂም ዝርያ፣ የቤቱ ጠባቂ፣ የሐጃጆች አገልጋይ ላደረገን አምላክ ምስጋና ይድረሰው። ይህ የወንድሜ ልጅ ሙሐመድ በገንዘብ በኩል ድሃ ቢሆንም በመልካም ስብእናና በአስተዋይነት ከየትኛውም ወንድ ሚዛን ይደፋል። ገንዘብ ደግሞ አላፊና ጠፊ ነገር ነው። ከዚህ በተጨማሪም ሙሐመድ ታላቅ እድል ያለው ሰው ነው። ልቅናችሁን በመሻትም ኸዲጃን ለጋብቻ ጠይቋታል። ይህን ያህል ጥሎሽም ይጥላል።”
የኸዲጃ ቤተሰቦች ተስማሙ። ጋበቻውም ተፈጸመ። ያኔ የርሳቸው እድሜ 25 ዓመት ሲሆን፣ የርሷ ደግሞ 40 ዓመት ነበር። ኸዲጃ እርሳቸውን ከማግባቷ በፊት ሁለት ባሎችን አግብታ ፈትታለች።
...
ሊንኩን ተጭነው ዝርዝሩን ያንብቡ፡- https://ethiomuslims.net/?p=957