አባ ውቃው አባደቁስ
የጋዛ ሰርጥ ያቅሳው ንጉስ
የሚያላምጥ ብረት ቆርሶ
የሚያፍታታ ጦር ደምስሶ
ጥይት ፈንጂ ሚታከኩት
ድሮን ጀቶች የማይነኩት
ጉሙን በመድፍ አስለቅቆ
ብርዱን ሮኬት አሟሙቆ
ድንገት ሚጣድ እቶኑ ላይ
የሚያጋፍር በላይ በላይ
ተዉት ይውቃው ያን አተላ
በግ ለባሹን የሰው ተኩላ
እያደባ ይውቃው ባንዴ
ልኩን ይወቅ ይህ መደዴ
ሰላም ጠቦት ከተከፋ
ጋዛ ደርሶ ከደነፋ
ጀግንነትክን አሳይንጂ
ጥይት ስጠው በግሩም በጂ
ሀኒይ ቢሞት አጀል ደርሶ
ሲንዋር መጥቷል እሳት ጎርሶ
ማንም አይኖር ተበሳብሶ
አያቅራራም ቤት ደርምሶ
አለን ጀግና የ’ናቱ ልጅ
እንኳን ምቱ አይኑ ሚፋጅ
አለን ጀግና የሀማስ ሰው
ሞቱን አፈር ያለበው
ሞሳድ ሲአይኤን ያመሰው
አሁን በቅቷል መለማመጥ
ተውን ብሎ ማነፋፈጥ
ቅበር ብላለች ምድሪቱ
ያንን ጨካኝ ያንን ከንቱ
አላህ ብለህ ግፋባቸው
መድረሻውን አጥፋባቸው
ተኩስ ተኩስ ከላይ ታቹ
አጫጭሰው ካክናፎቹ
ጠላት ጨንቆት ሲጨናበስ
ሞቱ ናፍቆት ሲተራመስ
ፈገግ ብለህ እንተያይ
አቅሷ መስጂድ ሚንበሩ ላይ
የጋዛ ሰርጥ ያቅሳው ንጉስ
የሚያላምጥ ብረት ቆርሶ
የሚያፍታታ ጦር ደምስሶ
ጥይት ፈንጂ ሚታከኩት
ድሮን ጀቶች የማይነኩት
ጉሙን በመድፍ አስለቅቆ
ብርዱን ሮኬት አሟሙቆ
ድንገት ሚጣድ እቶኑ ላይ
የሚያጋፍር በላይ በላይ
ተዉት ይውቃው ያን አተላ
በግ ለባሹን የሰው ተኩላ
እያደባ ይውቃው ባንዴ
ልኩን ይወቅ ይህ መደዴ
ሰላም ጠቦት ከተከፋ
ጋዛ ደርሶ ከደነፋ
ጀግንነትክን አሳይንጂ
ጥይት ስጠው በግሩም በጂ
ሀኒይ ቢሞት አጀል ደርሶ
ሲንዋር መጥቷል እሳት ጎርሶ
ማንም አይኖር ተበሳብሶ
አያቅራራም ቤት ደርምሶ
አለን ጀግና የ’ናቱ ልጅ
እንኳን ምቱ አይኑ ሚፋጅ
አለን ጀግና የሀማስ ሰው
ሞቱን አፈር ያለበው
ሞሳድ ሲአይኤን ያመሰው
አሁን በቅቷል መለማመጥ
ተውን ብሎ ማነፋፈጥ
ቅበር ብላለች ምድሪቱ
ያንን ጨካኝ ያንን ከንቱ
አላህ ብለህ ግፋባቸው
መድረሻውን አጥፋባቸው
ተኩስ ተኩስ ከላይ ታቹ
አጫጭሰው ካክናፎቹ
ጠላት ጨንቆት ሲጨናበስ
ሞቱ ናፍቆት ሲተራመስ
ፈገግ ብለህ እንተያይ
አቅሷ መስጂድ ሚንበሩ ላይ