Etio Jobs Rohobot Agency


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Карьера


በአገር ውስጥ ስራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ ። እስካሁን በነበረን የስራ ቆይታ በሺዎች የሚቆጠሩ ግለሰቦችን በፈለጉት የሙያ ዘርፍ በነፃ ወደ ድርጅቶች በመላክ ስራ አሲዘናል አሁንም ከክፍያ ነፃ በሆነ መንገድ አገልግሎት እንሰጣለን 0947763939 ብቻ

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Карьера
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: Etio Jobs Rohobot Agency
አዲስ ነገር እየመጣ ነው
t.me/rob6008
@free39
በቅርቡ በአዳዲስ ክፍት የስራ ቦታዎች
ላይ አዲስ ነገር ይዘን እየመጣን ስለሆነ
ቻናላችንን ከወዲሁ እንድትቀላቀሉን እየጋበዝን
ዕድሉ እንዲደርሳቸው ለወዳጅ ዘመድና ለጓደኛ ሊንኩን በመጫን ቻናሉን እንዲቀላቀሉ ያሳውቋቸው


Urgent vacancy
➖➖➖➖➖➖➖

English teachers
Femel ..........
Degree / diploma
O years expriance


የቀጠለ
11 = ዲጂታል ማርኬተር በድግሪ
በገበያ ጥናት ላይ ተሳትፎ የሚያውቅ
ዜሮ የስራ ልምድ

12 = መርቻንዳይዝ በዲግሪ የተመረቀ
3 ዓመት የስራ ልምድ በጋርመንት
ላይ ቢሆን ይመረጣል

13 = ሁለገብ የሽያጭ ሰራተኛ
ከ10ክፍል በላይ ቀልጣፋና
ተግባቢ የሆነች ዕድሜ ከ21 በላይ

14 = የስፌት ባለሙያ ዕድሜ ከ23 -35
2 ዓመት በላይ የስራ ልምድ ያለው/ት
እራሱ ቆርጦ መስራት የሚችል

15 = ረዳት የስፌት ባለሙያ
ሰርቶ የሚያውቅ ትንሽ ልምድ ያላት
ቢሆን ይመረጣል


የቀጠለ

6 = በፕሮፌሽናል ሰዓሊነት በዲግሪ የተመ
ዜሮ የስራ ልምድ

7 = ግራፊክስ የዲዛይነር በድግሪ የተመ
የተለያዩ ሶፍት ዌር ላይ የሰራ/ች
2 ዓመት ና ከዚያ በላይ

8 = ማርኬተር
በማርኬቲንግና በተመሳሳይ ፊልድ
በድግሪ የተመረቀ /ች

9 = የልብስ በዲዛይነር 0 ዓመት
በዲግሪ / ዲፕሎም የተመረቀ/ች

10 = ሁለገብ ሰራተኛ ዕድሜ 21-35
10ና ከዚያ በላይ ክፍል የሆነ
አዲስ አበባን በደንብ የሚያውቃት


አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታዎች

1 = የፕሮግራም መሪ ( ሴት/ወን)
በኮምፕዩተር ሳይንስ በድግሪ የተመረቀ የተለያየ የግራፊክስ ሶፍትዌር የሰለጠነ

2 = ስራ አስኪያጅ ወ/ሴ
በማኔጅመንት ዲግሪ 1 ዓመት የሰራ

3 = አስተባባሪ
በማኔጅመንት 0 ዓመት ማስተባበር
የምትችል ዕውቀቱ ያላት/ው

4 = ሁለገብ አርክቴክት በዲግሪ የተመረቀ
ዜሮ የስራ ልምድ

5 = የቴክስታይል ኢንጂነር ( ወ /ሴ)
ጋርመንት ላይ የሰራ/ች
3 ዓመት የስራ ልምድ


አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ
እንኳን 2017 አዲስ ዓምት
በሰላም አደረሳችሁ
ሱፐር ቫይዘር ልምድ ያላት/ያለው
ሁለገብ ስራ በፈረቃ
የዳቦ ቤት ሽያጭ በፈረቃ
ኬክ ጋጋሪ በፈረቃ
መስተንግዶ በፈረቃ
ቡና አፍይ አጠቃላይ
ጥበቃ አጠቃላይ
ፀሐፊ ሙሉ ቀን
ፅዳት በፈረቃ......
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹


አንድ አስቸኳይ ክፍት ቦታ
ላብራቶሪ 2 ዓመት የስራ ልምድ ያላት
ነርስ 1 ዓመት የስራ ልምድ ያላት


➖ ሁለ ገብ ሰራተኛ 2 - 12
➖ የስፌት ባለሙያ ሰራተኛ
➖ የሽያጭ ሰራተኛ
አስቸኳይ የማፈለግ ሰራተኛ


አስቸኳይ የሆነ ክፍት የስራ ቦታ
ስራው ሲኒየር አካውንታንት ነው ሒሳብ መዝጋትና
ገቢዎች ሄዶ የሚከታተልና የሚያስፈፅም የስራ ልምድ ያለውና ፆታው ወንድ ቢሆን ይመረጣል
ዕድሜ ከፍ ያለ የተረጋጋና የኃላፊነት የሚሰማው
ሰው ደሞዝ በስምምነት ብዛት ሶስት ሰው ካለ
0947 76 39 39 መደወል ይችላል።


አዲስ ነገር እየመጣ ነው
t.me/rob6008
@free39
በቅርቡ በአዳዲስ ክፍት የስራ ቦታዎች
ላይ አዲስ ነገር ይዘን እየመጣን ስለሆነ
ቻናላችንን ከወዲሁ እንድትቀላቀሉን እየጋበዝን
ዕድሉ እንዲደርሳቸው ለወዳጅ ዘመድና ለጓደኛ ሊንኩን በመጫን ቻናሉን እንዲቀላቀሉ ያሳውቋቸው


በጣም አስቸኳይ
= ክሊኒካል ነርስ መደሃኒያለም
= ላብራቶሪ መደሃኒያለም
= ሁለገብ ሰራተኛ
= ስፌት የምትችል አወቶቢስ ተራ
= ሼፍ ባለሙያ ሜክሲኮ


አስቸኳይ ስራ

ካሸር = 2 = ሴት በፈረቃ
ፀሐፊ = 2 = ሴት  በኦፊስ  አወር
መስተንግዶ = ወ/ሴ በፈረቃ
የፀጉር ባለሙያ = ወ/ሴ ሙሉ ቀን
ነርስ = ሴት በፈረቃ
ሚድ ዋይፍሪ = ሴት በፈረቃ
ባሬስታ = 2 = ወንድ ተመላላሽ
ፅዳት = 4 = ሴት ተመላላሽ
በጣም አስቸኳይ አሁኑኑ ይምጡ


በቅርቡ 50,000 ለሃምሳ ሺ ሰው የሚሆን ስራ ፈላጊዎች ስራ የምናስተዋውቅ መሆኑን እያሳወቅን
ቻናሉን ለተቀላቀለና ከ20 ሰው በላይ ሼር ላደረገ ስራ ፈላጊ ቅድሚያ የምንሰጠው መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን ።


የመጀመሪያ የሆነው ስራን ያለምንም ክፍያ የሚያስቀጥር ኤጀንሲ በኢትዮጵያ እንዳለ
ያውቃሉ እንግዲያውስ እናስተዋውቆ ዓላማው
ስራ መቀጠር ያለምንም ክፍያ በአገራችን ላይ ለማፅናት የተነሳን አገር በቀል የግል ድርጅት ነን
t.me/rob6008
@free39
በእነዚህ ሊንክ ይቀላቀሉን ለወዳጅ ዘመድ ሼር
ያድርጉ


Urgent Vacancy's
➖ medical doctor experienced
➖ Ho health officer experienced
➖ clinical nurse experienced


➖ የጥበቃ ሰራተኛ ሴኪዩሪቲ አጠቃላይ
ዋስትና ያለው ደሞዝ 3500
➖ ሪሴብሽን የሴት /የወንድ/ አጠቃላይ
ዋስትና ያለው
➖ ነርስ ክሊኒክ ላይ የመደበኛ ሰዓት
ሲኦሲ / ልምድ / ያላት
ደሞዝ በስምምነት
እነዚህ ስራዎች አስቸኳይ ናቸው


Etio jobs Rohobot Agency
Etio jobs Rohobot Agency
Etio jobs Rohobot Agency
Free cash free servise
We serve you any time anything
Our goal with out money get it job
in ethiopia. . .


Репост из: Неизвестно
አስቸኳይ የስልጠና ስራ
ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የስፌት ስልጠናና የቋሚ
ቅጥር ስራ
ማንኛውም ሰው መሰልጠን ይችላል ስልጠናውን እንደጨረሰ በቋሚ ስራ ከ5ሺህ ብር ደሞዝ ጀምሮ
ይቀጠራል የሚወስደው የ 3 ወር ጊዜ ብቻ ነው
የስራ ቦታው መርካቶ አውቶቢስ ተራ
የስልጠናው ጊዜ ጠዋት ከሰዓት ና በእረፍት ቀናት
ውስጥ እንየምርጫው ይካሄዳል ተግባር ተኮር ስልጠና ነው ።
ጥቂት የቀረን ቦታዎች አሉን ፈጥነው ይመዝገቡ
በትርፍ ጊዜ የሚሰራ ስራ እንፈጥርሎታለን
የግል ቢዝነስ በአነስተኛ ወጪ እንዲጀምሩና
ተጨማሪ ገቢ እንዲፈጥሩ እናደርግዎታለን ይምጡ


አስቸኳይ ስራ
➖➖➖➖➖➖➖

1 = F b ኮንትሮል ጁኒየር
2 = አካውንታንት ጁኒየር
3 = የምግብ ዝግጅት ባለሙያ
4 = የጤና ባለሙያ ነርስ ሴት ጎሮ አካባቢ
➖ ለቡ አካባቢ
➖ ሳር ቤት አካባቢ
➖ ካዛንቺስ አካባቢ ስለሆነ የስራ ቦታው
እዚያ አካባቢ ያላችሁ ብትሆኑ ይመረጣል


Urgent vacancy
1 = IT የኮምፒዩተር ቴክኖሎጂ
2 = Gim coach አሰልጣኝ
3 = accountant አካውንታንት
4 = marketing ሴልስ ፐርሰን
5 = Labratory ላብራቶሪ ባለሙያ
6 = nurse ነርስ ክሊኒክና ዴንታል
7 = security ጥበቃ አጠቃላይ
8 = cleaner ፅዳት
አሁኑኑ ደውሉ ለጓደኞቻችሁ ሼር
አድርጉ 0947763939

Показано 20 последних публикаций.