አድዋ የ አፍሪካ ነፃነት ጮራ!
አድዋ ባህር ነው እጅግ የጠለቀ፣
ዋኝተው የማይጨርሱት አድማሱ የራቀ
አድዋ ምድር ነው ከ ዓልማዝ ከዕንቁ ከ ወርቅ የከበረ ፣
የመስዋት አፅም በውስጡ ያኖረ ። 🔥🇪🇹
እናንተ የጀግና ልጆች እንኳን ለ 129ኛው የ አድዋ ድል መታሰቢያ ቀን በሰላም አደረሳቹህ ። 🇪🇹
አድዋ ባህር ነው እጅግ የጠለቀ፣
ዋኝተው የማይጨርሱት አድማሱ የራቀ
አድዋ ምድር ነው ከ ዓልማዝ ከዕንቁ ከ ወርቅ የከበረ ፣
የመስዋት አፅም በውስጡ ያኖረ ። 🔥🇪🇹
እናንተ የጀግና ልጆች እንኳን ለ 129ኛው የ አድዋ ድል መታሰቢያ ቀን በሰላም አደረሳቹህ ። 🇪🇹