አንድ ቀን የሆነች ልጅ ፍቅረኛዋን 💑ቤት ይዛ መታ ለአባቱዋ👴 ልጁን ማግባት እንደምትፈልግ ትነግረዋለች🗣 ።
አባትየውም ልጁን ለትንሽ ደቂቃ ካወራው በሁዋላ ልጁን ማግባት እንደማትችል🚫 ይነግራታል ምክንያቱም ከሌላ የወለደው👶 ወንድሙአ እንደሆነ ይነግራታል።
አባቱአ እንደዚህ ሲላት 5ኛ ጊዜዋ 😭😭ነው
በጣም ትናደድ😤😡😡😠 እና ወደ እናቱአ ጋር 🚶♀🚶♀ትሄዳለች
ልጂቱ: "🗣እማ.....ህይወትሽን ሙሉ ምን ስትሰሰሪ ነበር🤔? አባቴ የከተማውን ሴቶች
አስወልዶ🍆😋 አሁን ከምወዳቸው 5 ሰዎች አንዱንም ማግባት አልቸቻልኩም😭😭😓 ሁሉም ወንድሞቼ ሁነው ተገኙ"
እናቲቱ: " እረ ማሬ😘 አትጨነቂ, 'የፈለግሽውን ማግባት ትችያለሽ😲👰 ከሚትፈልጊያቸው ሰዎች,
እሱ አይደለም አባትሽ።
ብላት እርፍ😅😂🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅
አዝግ ለሆኑ ቀለዶች🤣🤣🤣🤣🤣
ይቀላቀሉን👇👇👇
https://t.me/funnymemesonly1የምን አይቶ ዝም ማለት😳
ሌሎችም join እዲያደርጉ ሼር 😉👍