ይሄ ቀልድ ካልገባቹ እስኪገባቹ አንብቡት በ2 ዙር ካልገባቹ ሰክራቹሀል😀
ዶ.* አ*ይ ሊዋኙ ሌላ ሀገር ሄደው እኔ እዛ ነበርኩ እናም ሊዋኙ ብለው መዋኘት ከብዷቸው ሲንቦራጨቁ
ገብቼ ሳይሰምጡ አዳንኳቸው
#እሳቸውም ለክብራቸው ፈርተው
በል ለማንም የሀገሬ ህዝብ እንዳትናገር ብትናገር እገልሀለው
ሲሉኝ እኔም
ብናገርማ እነሱ ነበሩ ሚገሉኝ😁
እስቲ የገባው።።።።👍😂
ምንም አልገባኝም።።🤔🤓
ዶ.* አ*ይ ሊዋኙ ሌላ ሀገር ሄደው እኔ እዛ ነበርኩ እናም ሊዋኙ ብለው መዋኘት ከብዷቸው ሲንቦራጨቁ
ገብቼ ሳይሰምጡ አዳንኳቸው
#እሳቸውም ለክብራቸው ፈርተው
በል ለማንም የሀገሬ ህዝብ እንዳትናገር ብትናገር እገልሀለው
ሲሉኝ እኔም
ብናገርማ እነሱ ነበሩ ሚገሉኝ😁
እስቲ የገባው።።።።👍😂
ምንም አልገባኝም።።🤔🤓