✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ጥር ፳፩ በዚህች ዕለት ለከበረች አምላክን ለወለደች ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የዕረፍቷ መታሰቢያ በዓል ነው።
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
"ሞትሰ ለመዋቲ ይደሉ ሞታ ለማርያም የዐጽብ ለኲሉ"
ትርጉም:-
"ሞት ለሟች ይገባዋል የማርያም ሞት ግን ሁሉን ያስደንቃል" ቅዱስ ያሬድ
✨የእመቤታችን የንግሥ በዓል ነገ በምሥጋና ደብራችን በደብረ ይባቤ ቅዱስ ያሬድ ቤተ ክርስቲያን ይከበራልና ተገኝተን በጋራ እናንግሥ።
✨ኑና አብረን እመቤታችንን ከፍ ከፍ እናድርጋት የወላዲተ አምላክ አማላጅነት የቅዱሳን ተራዳኢነት ከእኛ አይለየን።
አሜን🙏
እግዚአብሔር አምላክ በእናቱ በእመቤታችን አማላጅነት ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ይሠውረን፡፡ አሜን!🙏
@sebhwo_leamlakne