ተወዳጁ KINGSTAR KS99 PRIME | ከ
@Sebrisat store
-KINGSTAR KS-99 HD prime
•FULL HD 1080P HEVC 265 የሆነ።
•የ15 ወር Forever server ያለው።
•የ1 ወር Apollo 5 IPTV ያለው
•GM SCREEN App ላይ ቻናል ለማየት ፣ Video Mirror ለማረግ እና እንደ finder ማገልገል ይችላል።
•Wifi antenna አብሮት ይመጣል።
• በSoftware ብልሽት ጊዜ Software ስሙን Gxrom.bin ብቻ በማረግ Power button ጫን ብለን ይዘን ስናበራው እራሱ ጭኖ ይስተካከላል።
•የ Amos 4°W እና OSN 7°W ቻናሎችን በጥራት ይከፍታል።
•Youtube እና Apollo IPTV በአሪፍ ሁኔታ ይሰራል።
•Youtube እና USB ላይ አማርኛ ያነባል።
•ለዲሽ ባለሙያ እና ባለሱቆች ለደንበኛ ምንም እንደማያስወቅስ እና አስተማማኝ ዕቃነት እንዳለው ለማሳወቅ እወዳለው።
ይህንን ሪሲቨር ለሽያጭ በብዛትም ሆነ ለግልዎ መግዛት ለምትፈልጉ አሁን ያለበት ዋጋ በጣም አሪፍ ስለሆነ በፍጥነት ይሸምቱ እና የግልዎ ያርጉ።
አድራሻ
መርካቶ ፣ ይርጋ ሃይሌ ዝቅ ብሎ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ
0955444466 ወይም 0955444477
0922567041 ወይም 0910207883