السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
አስደሳች ዜና
እነሆ የተውሂድ መርከዝ የቦታ ግዥ ክፍያ ለማጠናቀቅ የመጨረሻው ምዕራፍ ደርሷል።
"የሱና ሰዎች ስብስብ ግሩፕ" ለሃገር አቀፍ መነሻ ሆኖ የሚያገለግል አዲስ አበባ ላይ ተውሒድ መርከዝን ለመገንባት የቦታ ግዥ ፈፅመን የመዋጮ ርብርብ እያደረግን እንገኛለን።
እስካሁን በተደረገው ርብርብ የቦታውን ግዥ ሙሉ ለሙሉ ለማጠናቀቅ 300,000 (ሶስት መቶ ሺ ብር) ብቻ ይቀረናል።
የዚህን መርከዝ እውን መሆን በጉጉት የምንጠብቅ 3000 (ሶስት ሺ) ወንድም እና እህቶች መቶ መቶ ብር ብንለግስ በአጭር ቀን ውስጥ መሸፈን እንችላለን።
የአላህ ባሪያዎች ሆይ ከልቦለዳቸው የማይናገሩት ነብዩ ሶለለሁ ዓለይሂ ወሰለም "የወፍ ጎጆ ያህል ወይም ከዛ ያነሰ መስጊድ የገነባ ሰው አላህ በጀነት ውስጥ ቤት ይገነባለታል" ብለዋል ምን አልባት ዛሬ እንደ ቀላል በለገስናት 100 ብር ሳቢያ አላህ አስፈሪ ከሆነው የጀሀነም እሳት ነፃ ሊያወጣን ይችላል።
ስለዚህ የዚህ መርከዝ እውን መሆን ከልባችን በጉጉት የምንጠብቅ ወንድም እና እህቶች መቶ መቶ ብር ብቻ በመለገስ የዘመቻው አካል እንድትሆኑ ስንል ጥሪ እናስተላልፋለን።
የሱና ሰዎች ስብስብ ግሩፕ
➧የአካውንት ቁጥር
1000329889789
የአካውንት ባለቤት ስም
𝐉𝐞𝐦𝐚𝐥 𝐍𝐞𝐠𝐚𝐬𝐡 𝐀𝐧𝐝 𝐀𝐰𝐨𝐥 𝐒𝐡𝐞𝐦𝐬𝐞𝐝𝐢𝐧
ቅርጫፍ : 𝐓𝐞𝐪𝐰𝐚 𝐁𝐫𝐚𝐧𝐜𝐡
http://t.me/sunnacom