ሐጁሪዮች ሱሪ መልበስ ሐራም ነው ሲሉ የሰሩት ስህተቶች።
1ኛ በግልፅ መረጃ የመጣበትን ጉዳይ ና ሐላል የሆነን ነገር ሐራም አደረጉ።
ሱሪ በሌላው ቀርቶ ሐጅ ላይ ራሱ መልበስ እንደሚቻል ቡኻሪ ላይ በግልፅ ሰፍሯል።
من لم يجد إزاراً فليلبس السراويل
ሽርጥን ያላገኘ ሱሪን ይልበስ።
2ኛ ሐራም ነው ብለው አልቆሙም ሱሪ የሚለብስን አካልም ከሱና በማውጣት ተጨማሪ ስህተት ፈፀሙ። ድርብርብ ጥፋት ሆነ። ሱሪን ሐራም ማድረግ አንድ ጥፋት ሱሪ የለበሰን ከሱና ማስወጣት ሌላ ጥፋት።
3ኛ ከጀለብያ ስር ሱሪ መልበሳቸው ደግሞ በሚከለክሉት ነገር መውደቃቸውን ይገልፃል።
4ኛ ነጋዴ ሆነው ሱሪ መሸጣቸውም ተመሳሳይ ስህተት ነው። ሐራም የሆነን ነገር መሸጥና ገንዘቡን መጠቀም ሐራም ነው።
ማሳሰቢያ፦ ሱሪ መልበስ እንደሚቻል ብዙ ማስረጃዎች አሉ። ሐቅን ለሚፈልግ ግን አንዱ በቂ ነው።
join
👇
https://t.me/+cgN7iaP47jhmYmI8