ሱና!
ሱናን የሚቃወሙ ኸዋሪጆች ወደ ዑመር ብን ዓብዱልአዚዝ (رحمه الله) በመሄድ
ኸዋሪጆቹ: “ሱናን ማስረጃ ማድረግ ግዴታ ነው ወይስ አይደለም?” በሚለው ዙሪያ ክርክር አነሱ፡፡
ዑመር ብን ዓብዱልዓዚዝ (رحمه الله) “አላህ በቁርአኑ ሶላት እንድንሰግድ አዞናል። እንዴት ነው የምንሰግደው? እስኪ የሶላትን አኳኋን የሚናገር ከቁርአን አንድ አንቀጽ አምጡልኝ?” በማለት ኸዋሪጆችን ጠየቀ፡፡
መልስ: በፍጹም ሊመልሱአልቻሉም፤ በመጨረሻም ተሸንፈው ተመለሱ፡፡
مكانة السنة في الإسلام
لشيخ صالخ الفوزان
https://t.me/+cgN7iaP47jhmYmI8