•ከፍቅርም በላይ
ከፍቅርም በላይ ፍቅር የታየበት
በአደዋ ተራራ ደም የተለገሰበት
በሚኒሊክ ብርታት
በጣይቱ ብልጠት
በአሉላ ጀግንነት
በጎበና ድፍረት
ከነጫጭባ እስር ተላቀን
ለጥቁር ህዝቦች ሆንን ብርሀን
ያልተማረው አያቴ ሀገር አስረከብኝ
ሙሁሩ ወንድሜ ሊነጥል ሞከረኝ
ምሁሩ ከስሞ ያልተማረው አየለ
ለሀገር መቀጠል ድልድይ ቀጠለ
ይሄን ጀግነት የሚገልፅ ቃል ባላይ
ይሀው ብየዋለሁ ከፍቅርም በላይ ።
💚💛❤️
©• እዮብ አለሙ
━━━━━━━━━━━━
SHARE
SHARE
🌺-JOIN-🌺
━━━━━━━━━━━━
📚•|✰ @Weyo_poems ✰|•📚
📚•|✰ @Weyo_poems ✰|•📚
📚•|✰ @Weyo_poems ✰|•📚
ከፍቅርም በላይ ፍቅር የታየበት
በአደዋ ተራራ ደም የተለገሰበት
በሚኒሊክ ብርታት
በጣይቱ ብልጠት
በአሉላ ጀግንነት
በጎበና ድፍረት
ከነጫጭባ እስር ተላቀን
ለጥቁር ህዝቦች ሆንን ብርሀን
ያልተማረው አያቴ ሀገር አስረከብኝ
ሙሁሩ ወንድሜ ሊነጥል ሞከረኝ
ምሁሩ ከስሞ ያልተማረው አየለ
ለሀገር መቀጠል ድልድይ ቀጠለ
ይሄን ጀግነት የሚገልፅ ቃል ባላይ
ይሀው ብየዋለሁ ከፍቅርም በላይ ።
💚💛❤️
©• እዮብ አለሙ
━━━━━━━━━━━━
SHARE
SHARE
🌺-JOIN-🌺
━━━━━━━━━━━━
📚•|✰ @Weyo_poems ✰|•📚
📚•|✰ @Weyo_poems ✰|•📚
📚•|✰ @Weyo_poems ✰|•📚