18 Mar, 20:58
18 Mar, 07:02
18 Mar, 06:57
. ከ PART 1 የቀጠለ .📠 ስልካቹ ላይ 6 ብር ሊኖር ይገባልበመቀጠል ወደ MESSAGE 💬 ላይ በመሄድ 863 ላይ OK ብላቹ ትልካላቹ ➾ ከስልካቹ ላይ 5ብር ቆርጦ እራሱ ጥቅል ይገዛላቹሃል 🗣 በመቀጠል በስልካቹ SMS ይገባላቹሃል 📩 ስለ MAYYA የሚመለከት 🗣 በስተመጨረሻ CHANNAL ላይ በመምጣት MAYYA የሚለውን FILE በመምረጥ IMPORT በማድረግ COMNECT ማድረግ CONNECT ካደረገ ቡሃላ የፈለጋቹትን SOCIAL MEDIA መጠቀም ትችላላቹይህን ፆሁፍ ለናንተ ሳዘጋጅ ምን ያህል ጊዜ እንደማጠፋ ታቃላቹ ስለዚህ SHARE & REACT አድርጉ ምንም የምንጎዳው ነገር የለም REACT ማድረግ ከመች ጀምሮ ነው የሚያስከፍለው
18 Mar, 05:58
. ስለ MAYYA PKG ለማታቁ .➞ በመጀመሪያ MAYYA PKG ማለት በ 5 ብር 2GB ለ 24ሰአት⌚️ ለማያ APP ብቻ የሚያገለግል ጥቅል ማለት ነው::⏱ አሁን ደግሞ በ 5 ብር 2GB ገዝታቹ እንዴት ሁሉንም APP መጠቀም እንደምትችሉ ላሳያቹ1 በመጀመሪያ ከ PLAY STOR ላይ MAYYA APP በማለት ታወርዳላቹ 2 በቀመቀጠል APP ውስጥ በመግባት በ ስልክ ቁጥራቹ SIGN UP ታደርጋላቹ SIGN UP አደራረግ ካልገባቹ ➞ App ውስጥ እንደገባቹ በ ስልክ ቁጥራቹ RIGESTER አድርጉ ይላቹሃል ➞ በመቀጠል ስልክ 📠 ቁጥራቹን እንደዚህ አስገቡ ➤ 9** ወይም ➤ 2519**ወይም ➤ 09****በ * ቦታ ስልክ ቁጥራቹን አስገቡ ማለትም የኔ ለምሳሌ➤912345678 ➤251912345678 ➤0912345678ብላቹ አስገቡ የራሳቹን ስልክ ቁጥር ከላይ ባሉት ከ3 አማራጭ በ አንዱ በተመቻቹ አስገቡ በመቀጠል ባስገባቹት ስልክ ቁጥር CODE ይላክላቹሀል 📩 እሱን ታስገባላቹ ከዛ PEREMESSION ይጠይቃቹሃል እነሱን መፍቀድ ነው በመጨረሻም SIGN UP አድርጋቹ ጨረሳቹ ማለት ነው¡¡በደንብ እንዲገባቹ ነው የተነተንኩትREACT በደንብ አድርጉ PART 2 እየጻፍኩላቹ ነው ⚡️ያው ብለፍም በ REACT እነደምታስደስቱኝ ስለማቅ ነው👍 እንዳታሳፍሩኝ
17 Mar, 14:48
17 Mar, 14:32
17 Mar, 07:59
16 Mar, 12:48
16 Mar, 09:12
15 Mar, 17:27
15 Mar, 13:55
15 Mar, 11:12
15 Mar, 09:19
15 Mar, 09:10
14 Mar, 14:00
14 Mar, 08:01
13 Mar, 14:37
13 Mar, 08:15
13 Mar, 06:41