በሀገራችን ተወዳጅ የሆነው መጠጥ ቡና በቀለሙ የተነሳ ጥርስን ሊያበልዝ እና በአሲድነቱ ምክንያት ለኢንሜል መሸርሸርን ሊፈጥር ይችላል። በውስጡ የካፊንንም ስለሚይዝ የአፍ መድረቅን ማለትም የምራቅ ምርት መቀነስን ያመጣል። እነዚህ ደግሞ ወደ ጥርስ ህመም ያመራሉ። እነዚህን ተፅዕኖዎች ለመቀነስ ቡናን በተመጣጣኝ መጠን መጠጣት እና ከጠጡ በኋላ በውሃ መጉመጥመጥ ያስፈልጋል።
የቡና ተጽእኖ ከጨመረ ወደ ጥርስ ህክምና በመሄድ መታየት ይኖርባችኋል።
አገልግሎታችንን ለማግኘት ወደ ስማይል ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ብቅ በማለት አለያም በ 📞 0904222324 በመደወል ስለ አገልግሎቶቻችን መረጃን ያግኙ።
@smilesdentalcenter
የቡና ተጽእኖ ከጨመረ ወደ ጥርስ ህክምና በመሄድ መታየት ይኖርባችኋል።
አገልግሎታችንን ለማግኘት ወደ ስማይል ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ብቅ በማለት አለያም በ 📞 0904222324 በመደወል ስለ አገልግሎቶቻችን መረጃን ያግኙ።
@smilesdentalcenter