❗️የጀርመን መራሄ መንግሥት ኦላፍ ሾልስ በሀገሪቱ ፓርላማ ቡንዴስታግ የመተማመኛ ድምጽ አጡ
ከተሰጠው 717 ድምጽ ውስጥ 207 የድጋፍ ደምጽ ያገኙ ሲሆን 394 የፓርላማ አባላት የተቃውሞ ድምጽ ሰጥተዋል። 116 የፓርላማ አባላት ድምጽ ከመስጠት ታቅበዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉@sputnik_ethiopia
ከተሰጠው 717 ድምጽ ውስጥ 207 የድጋፍ ደምጽ ያገኙ ሲሆን 394 የፓርላማ አባላት የተቃውሞ ድምጽ ሰጥተዋል። 116 የፓርላማ አባላት ድምጽ ከመስጠት ታቅበዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉@sputnik_ethiopia