❗️ የአሜሪካ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ጂሚ ካርተር በ100 አመታቸው አረፉ
የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጂሚ ካርተር በትላንትናው እለት በመቶ አመታቸው ማረፋቸውን ልጃቸው ዋቢ በማድረግ ዋሽንግተን ፖስት ጋዜጣ ዘገበ።
ከጎርጎሮሳውያኑ 2023 ጀምሮ ሆስፒስ ኬር (በቤት ውስጥ ለደከመ ሰው የሚደረግ እንክብካቤ) በቤታቸው ውስጥ እየተደረገላቸው ነበር። ካርተር በጎርጎሮሳውያኑ 1977-1981 አሜሪካን በፕሬዝዳንትነት ያገለገሉ በእድሜ ትልቁ የአሜሪካን ፕሬዝዳንት ነበሩ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia