Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
#sputnikviral | 🇯🇵🤖 ጃፓን ውስጥ ሰዎች ከሮቦቶች ጋር የጠረቤዛ ቴኒስ እየተጫወቱ ነው
የጃፓን የፈጠራ ባለሙያዎች የአይን አፋር ሰዎችን ህልም ወደ ተግባር በመለወጥ ላይ ናቸው ፤ የሰው ልጅ ተግባራትን የሚከውኑ ሮቦቶችን ሰርተዋል።
በተመሳሳይ ሰአት እንዲህ አይነት ፈጠራዎች ብቸኝነት ተሰምቶን መጫወት በምንፈልግበት ወቅት እንዲሁም አጫዋች ከሌለን በጣም ጠቃሚ ሊሆኑ ይችላሉ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia