Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🇷🇺 ይመልከቱ ፤ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላዲሚር ፑትን የጎርጎሮሳውያኑ 2024 የእጅ ሰላምታዎች "ተገለዋል" የሚለውን ሀሳብ ውድቅ ያደርጋሉ
የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በጎርጎሮሳዊያኑ 2024 ብዛት ካላቸው መሪዎች ጋር ተወያይተዋል። ከእነርሱም መሀከል፤
የደቡብ ኮሪያው ኪም ጆንግ ኡን
የቻይናው ዢ ጂንፒንግ
የቤላሩሱ አሌክሳንደር ሉካሼንኮ
የህንዱ ናሬንድራ ሞዲ
የቱርኩ ረሲፕ ጣይብ ኤርዶዋን
የተመድ ፀሀፊው አንቶኒዩ ጉትሬዝ ይገኙበታል።
ሩሲያ በተጨማሪም ብዛት ያላቸው የደቡብ ግሎባል ሀገራት በተለይም ከአፍሪካ የተሳተፉበትን የብሪክስ የ2024 የመሪዎች ጉባኤን አስተናግዳ ነበር።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia