🇷🇺🧊 ወደ "በረዶነት" የተቀየረው ክሬሚሊን ፤ ከሞስኮ የበረዶ ፌስቲቫል የተገኙ ተጨማሪ ምስሎች
የቤተሰብ እና ጓደኛ ልዩ የመገናኛ ሁነት የሆነው ፤ የሩሲያው 10ኛው ዙር " የሞስኮ በረዶ "ፌስቲቫል በትላንትናው እለት ወደ ዉቡ የበረዶ ቤተ መንግስት እንግዶችን በመጋበዝ ተጀምሯል። የዚህ አመት ሁነት ከበረዶ በተሰሩ ውብ ቅርፃቅርፆች ፣ ውበት ያላቸው እና የበረዶ ቁርጥራጮች እና ቤተሰብን በሚያዝናኑ አዝናኝ ዝግጅቶች የተሞላ ነው።
ይህ ፌስቲቫል መታሰቢያነቱ "ለሩሲያ ፈጣሪዎች" ሲሆን በፌስቲቫሉ ላይ በአንፀባራቂ በረዶ የተሰሩ ቅርፃቅርፆች የጎበዝ ፈጣሪዎችን ስኬት የሚዘክር እና የሀገሪቱን እድገት የሚያሳይ ነው።
ከበረዶ ቅርፃቅርፆቹ በተጨማሪ በሁነቱ ላይ ከሙቀት ካለው አሸዋ የተሰሩ ልዩ ልዩ የፈጠራ ስራዎች ታይተዋል። ከቀረቡት ቅርፃቅርፆች አንዱ የክሬሚሊን ቅርፅ ሲሆን ቅርፁ ስድስት አሰደናቂ የበረዶ ቁርጥራጮች አሉት።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia