🇪🇹የአፍሪካ ወጣት መሪዎች ዲፕሎማሲያዊ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ
ኮንፈረንሱን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር፤ ከኢትዮጵያ ወጣቶች ውይይት ለሰላም ማህበር እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር እንዳዘጋጀው ተገልጿል።
በኮንፈረንሱ ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት፣ ዩኒቨርስቲዎችና ከሲቪክ ማህበራት የተውጣጡ ከ300 በላይ ወጣት መሪዎች እየተሳተፉ ይገኛሉ።
እሁድ እለት የተከፈተው የአፍሪካ ወጣቶች ኮንፈረንስ ለሁለት ቀናት የሚቆይ ይሆናል።
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia