📡 🇺🇸 አሜሪካዊው ቢሊየነር ኤለን መስክ ስታርሊንክን ብዘጋ የዩክሬን የጦር ግንባር ይፈራርሳል ሲል ተናገረ
በዩክሬን የማዕድን ሃብት ዙርያ ድርድር በተካሄደበት ወቅት፤ የአሜሪካ ተደራዳሪዎች ስታርሊንክ ለዩክሬን የሚያቀርበውን የሳተላይት አገልግሎት የማቋረጥ ሃሳብ ማቅረባቸውን የምዕራቡ ዓለም ሚዲያዎች ዘግበዋል። መስክ በበኩሉ ሪፖርቱን ውድቅ አድርጓል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia
በዩክሬን የማዕድን ሃብት ዙርያ ድርድር በተካሄደበት ወቅት፤ የአሜሪካ ተደራዳሪዎች ስታርሊንክ ለዩክሬን የሚያቀርበውን የሳተላይት አገልግሎት የማቋረጥ ሃሳብ ማቅረባቸውን የምዕራቡ ዓለም ሚዲያዎች ዘግበዋል። መስክ በበኩሉ ሪፖርቱን ውድቅ አድርጓል።
"የእኔ የስታርሊንክ ስርዓት የዩክሬን ጦር የጀርባ አጥንት ነው። ስርዓቱን ባጠፋ በአጠቃላይ የጦር ግንባራቸው ይፈራርሳል" ሲል በኤክስ ገፁ የፃፈው ኤለን መስክ፤ ግጭቱ እንዲቆም ጥሪ አቅርቧል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia