🇿🇦📡 ደቡብ አፍሪካ ኤለን መስክ ስታርሊንክ በሀገሪቱ የታገደበትን ምክንያት አስመልክቶ የሰጠውን አስተያየት ውድቅ አደረገች
ደቡብ አፍሪካ የተወለደው ኤለን መስክ በዚህ ሳምንት መጀመሪያ በኤክስ ገፁ ላይ ባጋራው ፅሐፍ “ስታርሊንክ በደቡብ አፍሪካ ውስጥ እንዲሠራ አልተፈቀደለትም። ምክንያቱም እኔ ጥቁር አይደለሁም” ብሏል።
የመስክ ትችት የውጭ የቴሌኮሙኒኬሽን ኦፕሬተሮች 30 በመቶ ድርሻቸው በታሪክ በተገለሉ ቡድኖች እንዲያዝ በሚያስገድደው የጥቁር ኢኮኖሚ ማብቃት ደንብ ላይ ያነጣጠረ ሳይሆን አይቀርም ነው የተባለው። ስታርሊንክ ደንቡ እንደገና እንዲሻሻል ጥያቄ አቅርቦ እንደነበርም ተገልጿል።
በጉዳዩ ላይ አስተያየቱን የሰጠው የሀገሪቱ የቴሌኮም ባለስልጣን (አይካሳ) ስታርሊንክ የአገልግሎት ፈቃድ እንዳልጠየቀ አስታውቋል።
በሰው ሰራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምስል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia

"ይህ እውነት አይደለም፤ እውነት እንዳልሆነ አንተም ታውቃለህ። ከቆዳ ቀለም ጋር ምንም ዓይነት ግንኙነት የለውም። የሀገሪቱን ሕጎች እስካከበረ ድረስ ስታርሊንክ ደቡብ አፍሪካ ውስጥ መሥራት ይችላል" ሲሉ የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ከፍተኛ ባለስልጣን ክላይሰን ሞንዬላ ምላሽ ሰጥተዋል።