🇮🇱🇵🇸 የእስራኤል ኢነርጂ ሚኒስትር የጋዛ ሰርጥ የኤሌክትሪክ አቅርቦት በአስቸኳይ እንዲቆም አዘዙ
ሰኞ እለት ለሃማሰ ማስጠንቀቂያ ያስተላለፉት የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ፤ የፍልስጤም እስላማዊ ቡድን ታጋቾቹን የማይለቅ ከሆነ “በጭራሽ የማያስበው” መዘዝ ይጠብቀዋል ብለዋል።
እስራኤል የፍልስጤም ታጣቂዎች የተኩስ አቁም ስምምነቱን ለማራዘም የቀረበውን ጥያቄ የማይቀበሉ ከሆነ ወደ ጋዛ በሚገባው ዕርዳታ ላይ እገዳ እንደምትጥል ባለፈው ሳምንት መጨረሻ አስታውቃለች።
የዕርዳታውን መቋረጥ የተቸው ሃማስ፤ እስራኤል “የጋራ ቅጣት የጦር ወንጀል ፈጽማለች” ሲል የወነጀለ ሲሆን፤ ድርጊቱ በጋዛ የሚገኙ እስራኤላውያን ታጋቾችንም ጭምር ይጎዳል ብሏል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia
"የጋዛ የኃይል አቅርቦት በአፋጣኝ እንዲቋረጥ ትዕዛዝ ፈርሜያለሁ። ሁሉንም ታጋቾች ለማስፈታት እና ሃማስ ከጦርነቱ በኋላ በጋዛ አለመኖሩን ለማረጋገጥ በእጃችን ያሉ ሁሉኑም መሳሪዎች እንጠቀማለን" ሲሉ የኢነርጂ ሚኒስትሩ ኢላይ ኮህን ተናግረዋል።