🇳🇦 ቀጣይዋ የናሚቢያ መሪ ናንዲ-ንዳይትዋህ የገዥው ፓርቲ ስዋፖ ፕሬዝዳንት ሆነው ተመረጡ
ሹመታቸውን በተቀበሉበት ወቅት ባደረጉት ንግግር የስዋፖ ፓርቲ አባላት በእሳቸው ላይ እምነት ስላሳደሩ ምስጋናቸውን ገልጸዋል።
ኔቱምቦ ናንዲ-ንዳይትዋህ በ2016 ዓ.ም ጥር ወር ህይወታቸው ያለፈው ፕሬዝዳንት ሃጌ ጌንጎብን በመተካት ነው የፓርቲው ፕሬዝዳንት የሆኑት።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia
ሹመታቸውን በተቀበሉበት ወቅት ባደረጉት ንግግር የስዋፖ ፓርቲ አባላት በእሳቸው ላይ እምነት ስላሳደሩ ምስጋናቸውን ገልጸዋል።
ኔቱምቦ ናንዲ-ንዳይትዋህ በ2016 ዓ.ም ጥር ወር ህይወታቸው ያለፈው ፕሬዝዳንት ሃጌ ጌንጎብን በመተካት ነው የፓርቲው ፕሬዝዳንት የሆኑት።
"ይህን አደራ በሙሉ ልቤ እቀበላለሁ። እኔን በመምረጥ አባላቶቻችንን እና የናሚቢያን ሕዝብ ለማገልገል ያላችሁን አንድነት አሳይታችኋል። እኔን ፕሬዝዳንት አድርጋችሁ በመምረጣችሁ ፓርቲያችንን እንድመራ ያላችሁን የማያወላዳ ድጋፍ አረጋግጣችኋል። አመሰግናለሁ ጓዶች። ከሚከፋፍለን አንድ የሚያደርገን ይበልጣል" ሲሉ ናንዲ-ንዳይዋትህ ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia