በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ወ ሀ ብ ያዎችን ሽፋን እየሰጠ ወደ መስጂዶቻችን ፥ ወደ ሀድራዎቻችን ለሚያስገባና መግቢያ ቀዳዳ ለሚያበጅላቸው ሰው የትላንትናው የዓሊ መስጂድ አይነቱ ድርጊት ሊያስተምረው ይገባ ነበር:: ባለፉት አመታቶች ውስጥ ሀገራችን ውስጥ እጅግ ብዙ ተመሳሳይ የሆኑ ክስተቶች ተፈጥረዋል::
ያንን ያየ ሰው በምንም አይነት ሁኔታ እነዚህን ሰዎች ወደ ሀድራዎቻችንም ሆነ መስጂዶቻችን ሊያቀርባቸው ባልተገባ ነበር:: በሚያሳዝን ሁኔታ አንዳንዶቻችን በተደጋጋሚ ተመሳሳይ የሆነ ስህተት ስንፈፅም ይስተዋላል:: ተመሳስለውና ተለሳልሰው ገብተው ከተመቻቹ በሁዋላ በተለያየ አይነት ሸ ር ያዳክሙናል ፥ ያሳስሩናል ፥ ያስደበድቡናል ፥ ያፈራርሱናል:: ከዛም መሳጂዶቻችንን ይቀሙናል::