በዛሬዉ ምሽት በአዲስ ከተማ አሊ መስጂድ የተነሳዉን ፀብ ያስጀመረው ይህ ልጅ ነዉ። በአዲስ ከተማ በተበጠበጡ መስጂዶች ከፊት አይጠፋም ። የአሊ መስጂድ ጀማአ አይደለም ይሁን እንጂ በአሊ መስጂድ ፀብ ለመፍጠር ከመጡት ዉስጥ አንዱ ነዉ ።በየቦታዉ እንደፈለገ የሚሆነዉ የመጅሊሱ ከለላ ስላለው እንደሆነ ይናገራል ።
ይህ ዋና የመስጂዳችን በጥባጭ ፌደራል ሲመጣ ፖሊስ በፍጥነት ከለቀቁት ዉስጥ ነዉ ።የሚመለከተው ገለልተኛ የፀጥታ አካል ይህንን ልጅ ለህግ እንዲያቀርብልን እንጠይቃለን !!
ይህ ዋና የመስጂዳችን በጥባጭ ፌደራል ሲመጣ ፖሊስ በፍጥነት ከለቀቁት ዉስጥ ነዉ ።የሚመለከተው ገለልተኛ የፀጥታ አካል ይህንን ልጅ ለህግ እንዲያቀርብልን እንጠይቃለን !!