♦️ለመሆኑ ይህ ጥሪ ማንን ነው የሚመለከተው?
በየትኛውም ተቋም ላይ ችግሮች ይፈጠራሉ። እንዲህ ዓይነት ችግሮች ሲከሰቱ ችግሩ የሚፈታበት መንገድ ግልፅና የማያሻማ ሁኖ ሳለ በዐሊይ መስጂድ ላይ የተፈጠረውን ችግር ለመፍታት መጅሊሱ ጥሪ ያስተላለፈበት መንገድ ግን ለምን ዓላማ እንደተፈለገ ግልፅ አይደለም።
ለመሆኑ ይህ ጥሪ ለማን የተላለፈ ነው?
ለየትኛው ጀመዓ ?
ከሁለቱም ወገን ጀመዓ አለ ጥሪው ማንን ነው የሚወክለው
ሁለቱም ቅሬታ አለው እና ጥሪው ለየትኛው ባለ ቅሬታ ነው?
ችግርን መፍታት የፈለገ አካል ወይም ተቋም እንዲህ ያለ #የተድበሰበሰ ጥሪን ማስተላለፍ ለምን ፈለገ ለየቱ ዓላማ?
ጥሪን አስተላልፈን ነበር መገኘት አልቻላችሁም ለማለት ወይስ ከሁለቱም ወገን አቤት ብሎ የሄደን ጀመዓ አንተን አልጠራንም ብሎ እነሱ ያልፈለጉትን ለመመለስና ለማሸማቀቅ?
ጀመዓ ማለት የአካባቢ ማህበረሰብን : በዛ መስጂድ ውስጥ ተጠቃሚን : መስጂዱን ያስገነባ ማህበረሰብን : የአካባቢ ኗሪን እንዲሁም ሌሎችን ሊወክል ይችላል።
ይህ ጥሪ ችግሮቹን ለመፍታት ያለመ አለመሆኑ ከጥሪው ጀምሮ የተለጠፈበት ሰዓት እና ወጪ የሆነበትን ቀን ለሚዲያ አድርገን ነበር ከማለት ውጪ ሌላን የማያስይዝ መሆኑን ትረዳላችሁ
ተጠሪው ማን እንደሆነ ባለየበት ሁኔታ ምን ዓይነት ውይይት ምንስ ዓይነት መፍትሄ ይኖራል?
ይህንን ችግር ከሥሩ ለመፍታት የተፈለገ ቢሆን
ጥሪው ሊሆን የሚገባ የነበረው
1. ሕዝብ ለመረጠው ኮሚቴ
2. ለመስጂዱ ወጣት ጀመዓዎች
3. ከአካባቢው ለተውጣጡ ተወካይ ማህበረሰቦች
እንዲሁም በዚህ ጉዳይ ለሚመለከታቸው ወኪሎች እደግመዋለሁ #ወኪሎች ነበር
ደም መፋሰሱን እርስ በርስ መጋ*ደ*ሉን የፈለገ በሚመስል ሁኔታ ተራ የመንደር ዓይነት ጥሪን ጠርቶ ብለን ነበር የሚል የሚዲያ መግለጫ ለመስጠት የቋመጠም ይመስላል✨